የግልግል ኢንስቲቲዩት ሥራ ተቋራጮችንና መንገዶች ባለሥልጣንን ሊዳኝ ነው
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና በሥራ ተቋራጮች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን መዳኘት የሚያስችለውን ሥራ ተረከበ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና በሥራ ተቋራጮች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን መዳኘት የሚያስችለውን ሥራ ተረከበ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ባወጣው መመሪያ መሠረት ትምህርታቸውን በ10+3 ፕሮግራም መጀመራቸውንና ለሦስት ዓመታት ከተማሩ በኋላ ‹‹ሥልጠናችሁ በደረጃ 4 ነው›› የተባሉ የእንጦጦ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የማታ ተማሪዎች፣ ከነሐሴ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት ማቆማቸውን …
የእንጦጦ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የማታ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ገለጹ Read more »
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ምርጫ 2002ትን ተከትሎ በአዲስ አበባ የአባላት ምልመላ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ለሥራ ጉብኝት ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል፡፡
(ገብር ሔር ዘመ/መንግሥት እንደጻፈው፤ ኦገስት 14/2010፤ ነሐሴ 8/2002 ዓ.ም)፦ በአንድ ወቅት መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ በሰሜን አሜሪካ ለሚሰራጨው የሀገር ፍቅር ሬዲዮ የሰጡት መግለጫ ሰሜን አሜሪካንን ለአስራ ስምንት ዓመታት ላላነሰ ግዜ መኖሪያ ባደረጉት “ስደተኛ አባቶች” ዘንድ አቡዋራ ማስነሳቱን በተባራሪ ወሬ ሰምቼው …
ኢትዮዽያ በስዊድን ያለውን ኤምባሲዋን መዝጋቷን ጠቃላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትላንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጪያ ላይ ማስታወቃቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኤምባሲው ተልዕኮውን ሊወጣ ባለመቻሉ መዘጋቱንና ከዚያ ይልቅ በብራዚል መክፈት እንደሚሻል ገልጸዋል። የሲውዲን መንግስት ይህ የኢትዮዽያ መብት ነው ሲል ምላሽ ሰጥቷል። …
ከ6 ዓመታት በፊት እንደ ዘበት ተጀምሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በለም ዙሪያ እንደ ሰደድ እሳት የተቀጣጠለና ፍቅርን ለእንግዳ ሰው የማሳየት ጥረት ተደርጎ የተወሰደው እንቅስቃሴ ነው፤ “Free Hugs” በአንድ አውስትራሊያዊ ወጣት የተጀመረውና በአያሌ አገራት ወጣቶች በስፋት ሲካሄድ የቆየው የፍቅር ማዕበል ባለፈው ወር …
የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።
አሜሪካውያን በእስልምና ሃይማኖት ላይ ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እየሰፋ መጥቷል።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀውና በቅርቡ በተካሄደው በዚህ የህፃናት ፊልም ፌስቲቫል የቀረቡትን ፊልሞች በሙሉ፥ ተጀምሮ እስኪጨረስ፥ የፃፉትን ታሪክ መጫወት ጨምሮ፥ እንደ ካሜራ ባለ ሞያና እንደ ዲሬክተር የሠሩት ዕድሜያቸው በ9 እና በ15 ዓመት መካከል የሚገኙ ታዳጊ ህፃናትና ወጣቶች ናቸው። «አሳትፉኝ፤» በተሰኘው ፕሮግራም …
(VOA) — ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመጭው ጥቅምት አካሂዳለሁ ባሉት የመንግስት ለውጥ፤ እየተቀያየረ የሚሄደውን የኢትዮጵያን የወዳጅነት አቅጣጫ ተከትለው የሚዘጉና አዲስ የሚከፈቱ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮኖች እንደሚኖሩ አስታወቁ። ከሚዘጉት መካከል የመጀመሪያ የሚሆነው በስዊድን የኢትዮጵያ ኢምባሲ እንደሚሆን ተናግረዋል። “በኛና በስዊድን መካክል ትርጉም ያለው የልማት …
ለአባቶች ድርድር መሰናከል ምክንያት ሆኗል የተባለው የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ቃለ ምልልስ “ስለ ፓትርያርክ ከሥልጣን መውረድ እና መሻር” M.B Seife Silassie Yohannes about Patriarch Change in Ethiopian Orthodox Church from Deje Selam on Vimeo.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲ ዓለምአቀፍ ደረጃዎችን በጠበቁ መሣሪያዎች፣ መረጃ አሰባሰብ፣ አሠረጫጨትና አከመቻቸት የሚንቀሣቀስ ድርጅት መሆኑን የድርጅቱ ተ/ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ዱላ ሻንቆ አስታወቁ፡፡ ኤጀንሲው የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አባል መሆኑን ዳይሬክተሩ ገልፀው ከ11 የዞን ፅ/ቤቱ አንድ ሺህ በሚሆኑ ሠራተኞቹ ጭምር የሚያሰባስባቸውንና የሚያደራጃቸውን …
ዋና መሥሪያ ቤቱ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው፤ ጉግል በመባል የታወቀው በኢንተርኔት የመረጃዎች አቅራቢ ማሺን፣
ጥንታዊው የሰው ዘር ይገለገልባቸው የነበሩ የድንጋይ መሳሪያዎች ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሚመጡት 5 ዓመታት አከናውነዋለሁ በሚል ያወጣው ምጣኔ-ሀብታዊ አቅድ በጣም የተጋነነ መሆኑን ሐያስያን ቢገልጹም፣
(በሔኖክ ያሬድ) የቀድሞ ሰው ከ3.4 ሚሊዮን ዓመት በፊት የድንጋይ መሣርያ ይጠቀም እንደነበርና መሣርያዎቹንም ተጠቅሞ የትላልቅ አጥቢ እንስሳት ሥጋና መቅኒ ይመገብ እንደነበር የሚያሳዩ ቅሪቶች መገኘታቸውን ነሐሴ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. በብሔራዊ ሙዚየም በ10 ሰዓት ይፋ ሆነ፡፡
“ወንድ ልጅ በልቡ እንጂ በቸአይኑ አያለቅስም” (አስራደው ከፈረንሳይ)
አሥራደው (ከፈረንሣይ) «ኧረ ጎበዝ! እህም ነው! ጎበዝዬ! እህም ነው! የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤ አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤
አሥራደው (ከፈረንሣይ) «ኧረ ጎበዝ! እህም ነው! ጎበዝዬ! እህም ነው! የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤ አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤
ሲሳይ አጌና – ከአዲስ አበባ ከአምስት አመት በፊት 1997 ኢትዩጵያ ዲሞክራሲን አማጠች፤ የተስፋ ብርሃንም ተንቦገቦገ፤ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 30 የጀመራትን ምጥ ግንቦት 7/97 ተገላገለች። ዲሞክራሲ ተወለደ። ግንቦት 7 አመሻሹላይ ህጻኑ ዲሞክራሲ ህመም ጀመረው፤ በማግስቱም ህመሙ ጸናበት፤ ህጻኑ አንዴ እየተሻለው ሌላ ጊዜ …
በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ – እነሆ እውነቱን! የአፍሪካም ጭራ ነን (ሲሳይ አጌና) Read more »
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚዚየም በኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶክተር ዘረሰናይ አለምሰገድ ይፋ የሆነው የጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው፤ ቅድመ-ሰው ከ3.4 ሚሊዮን አመታት በፊት ከድንጋይ የተሰሩ ቁሶችን ይገለገል ነበር። “ዛሬ ከፊት ለፊታችሁ የምገኘው በአለም ላይ የሰው ልጅ ቴክኖሎጂን ተጠቅሟል በሚል የተቀመጠውን ሳይንሳዊ መላምት በአንድ ሚሊዮን አመት …
ኢትዮጵያ የቅድመ-ሰው መገኛና የቴክኖሎጂ መጀመሪያ መሆኗን የሚጠቁም ግኝት ይፋ ሆነ Read more »
(VOA) — የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ለአገር ዉስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ለተለያዩ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል። በሶማሊ ክልል ከሚንቀሳቀስ ታጣቂ ሃይል ጋር በቅርቡ የተፈረመዉን ስምምነት መነሻ ያደረገዉ ጥያቄ አንዱ ነዉ። መንግስታቸዉ የሚደራደረዉ መሳሪያ ካነሱት ጋር ብቻ ነዉ? ወይስ ካኮረፉትም …
(የማነ ናግሽ፥ ሪፖርተር) የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት (ኪዳን) ሰሞኑን በአዲስ አበባ ባካሄደው ጉባዔ፣ የስደት ብሔራዊ ሸንጎ (ፓርላማ) ለማቋቋም መወሰናቸውን አስታወቀ፡፡ ይህንን የሚያመቻች ብሔራዊ ኮሚሽንም ተሰይሟል፡፡ አሥር ተቃዋሚ ኃይሎችን ያካተተውና የኤርትራ ዴሞክራሲያዊ ኪዳን በመባል የሚታወቀው ጥምረት፣ ከኤርትራ ሲቪል ማኅበረሰቦች ጋር በጋራ በመሆን …
የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰቲያን ኢትዮዽያና አሜሪካ የሚገኙትን ሁለቱን ሲኖዶሶች ለማስታረቅ የተደረገው ሽምግልና ገና ሳይካሄድ ቅድመ ሁኔታ ቀርቦበት ተሰናክሏል።
ድህነትን በአመዛኙ ለመቅረፍ፣ የሀገር ሁለንተናዊ ግንባታን ለማስፋፋት ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዋናው አንቀሳቃሽ ሞተር መሆኑ ይታመንበታል።
ቀጣዩ የኤኮኖሚ ዝግጅት ፤
(በኃይሌ ሙሉ) ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መንግስት በቀጣዩቹ አምስት ዓመታት የያዘው የልማትና የዕድገት ዕቅድ ሙሉ በሙሉ ይፈጸማል ብሎ በእርግጠኛነት መናገር እንደማይቻል ገለጹ፡፡ አቶ መለስ ዛሬ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት፣ መንግስት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በየአመቱ 15 በመቶ …
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በቀጣዩቹ አምስት ዓመታት የልማት ዕቅድ ዕርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ገለጹ Read more »
(በውድነህ ዘነበ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ ተግባራዊ በሚደረገው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ላይ ሕዝቡን በማወያየት ሥራ የተጠመዱት የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የማወያየቱትን ሥራ ከጨረሱ በኋላ የፓርቲ ግምገማ እንደሚጀምሩ አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የሚፈልጉ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በቃለየሱስ በቀለ) የአሜሪካው ኤክስፖርትና ኢምፖርት (ኤግዚም) ባንክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ለሚገዛቸው 10 ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላኖች፣ ለአምስት ቦይንግ 777 አውሮፕላኖችና ለጄነራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ ሰራሽ የአውሮፕላን ሞተሮች መለዋወጫ መግዣ የሚውል የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የብድር ዋስትና ሰጠ፡፡
– የይቅርታ አሰጣጥና አፈጻጸም ሥነ ሥርዓት አዋጅ ረቂቅ ቀረበ (በታምሩ ጽጌ) በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተፈርዶባቸው በፌዴራልም ሆነ በዘጠኙም ክልሎች ውስጥ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ታራሚዎች ይቅርታ ሲደረግላቸው፣ የይቅርታ መስፈርቶቹ መለያየት እንደማይገባቸውና ወጥነት እንዲኖራቸው ተጠየቀ፡፡
– የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ተጠርጣሪዎች መታሰራቸውን ገልጻል (በኃይሌ ሙሉ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አባል ነበሩ የተባሉትን ግለሰብ ምሥራቅ ጎጃም ውስጥ ግንቦት 10 ቀን 2002 ዓ.ም. የገደሉ ግለሰቦች እስካሁን ድረስ ለፍትሕ አለመቅረባቸውን የሟች ቤተሰቦች ገለጹ፡፡ መኢአድ ጉዳዩ በኮሚቴ …
(ኃይሌ ሙሉ) ቃሊቲ አካባቢ የሚገኘው የቢኤች ብሎኬትና ጠጠር ማምረቻ ድርጅት ሠራተኛ የሆኑ አንድ አዛውንት ከትናንት በስቲያ የብሎኬት ማሽን ውስጥ ገብተው በአሰቃቂ ሁኔታ ሞቱ፡፡
– ለቦርድ ሰብሳቢውና ለውኃ ሀብት ሚኒስቴር ደብዳቤ ጽፈዋል (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በቅርቡ በልዩ ሁኔታ በዋና ሥራ አስፈጻሚው ውሳኔ የተመደቡት ሠራተኞች የምዘና መስፈርት ሕገወጥ መሆኑን አንዳንድ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በብርቱካን ፈንታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የቆሻሻ ገንዳዎችንና ቆሻሻ ማንሻ መኪናዎችን አሠራር ኮምፒውተራይዝድ በማድረግ፣ በቅርቡ ወደ ዘመናዊ የአሠራር ዘዴ እንደሚገባ ገለጸ፡፡
. ‹‹ማወቅ ትርጉም ያገኘው በመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ነው፤ ከካባቸው በላይ ሊቅነታቸው ጎልቶ ይታይ ነበር፤ ሊቅነት ብቻ ሳይኾን ይህ ጎደለህ የማይባል መልካም ጠባይዕ ነበራቸው፤ ለእርሳቸው እንዲህ ያለ አቋራጭ ጊዜ ይመጣል ብለን አልጠበቅንም፤ ሰላምን ለማምጣት በመፋጠን ላይ እንዳሉ ከረጅም መንገድ መጥተው …
የሰሞኑ የሰፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የዓለማችን ክፍል ጉዳት እያደረሱ ነዉ።
ከዛሬ ሁለት ዓመተ በፊት የዓለምን ቀልብ በእጅጉ በሳበው የዓለም የገንዘብ ቀውስ ሰበብ በአውሮፓ የህዝብ ቁጥር መናመንና የሰለጠነ የሰው ኃይል ዕጥረት እንደ በፊቱ ትኩረት ሊሰጠው አልቻለም ።
በሳዉዲ ዐረቢያ በጄዳ ከተማ ካለመጠለያ እና ካለምግብ፡ ወደአገራቸዉ የሚመለሱበትን ዕለት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግር አሁንም መፍትሄ ባላገኘበት ድርጊት ስቃያቸው እየከፋ ሄደ።
የእናቶች ጤና ለመጠበቅ፤ እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን ነፍሳቸዉን ለመታደግ የታቀደዉ የተመድ የአምዓቱ የልማት ግብ መሳካቱ እያሳሰበ ነዉ።
ለማዳመጥ ከዚህ በታች ይጫኑ፤ [podcast]http://www.voanews.com/MediaAssets2/amharic/dalet/AMH-sa-david%20shinn%20on%20ogaden-%2008-07-10.Mp3[/podcast] (VOA) — የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በሶማሌ ክልል ማዕከላዊቱ ደገሕቡር አካባቢና በስተደቡብ ባለችው ቀብሪደሃር በሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃቶችን ማድረሱን በቅርቡ አስታውቋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የተባበረው የምዕራብ ሶማሌ ነፃነት ግንባር ከኢትዮጵያ …
: በስሜን አሜሪካ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጋር የተካሄደ የስላምና አንድነት ጉባኤ የተመለሱት:አንጋፋው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሃንስ ባላፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደገቡ አርፈዋል። በደርግ ዘመን ፓትርያርክ ሆነው ባገለገሉት አቡነ መርቆርዮስ የሚመራንና እራሱን ህጋዊ የኢትዮጵያው ኦርትቶዶክስ …
አንጋፋው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቅ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሃንስ አርፉ። Read more »
ከዋይት ኃውስ ቤተመንግሥትና ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጃፍ የወጡት በአንደኛው ጎራ የኢትዮጵያን መንግስት በመደገፍ ሲሰለፉ፤ እዚሁ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኙት የቻይናና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ፊት ለፊት የተሰለፉት ደግሞ ሁለቱን መንግስታት በመቃወም የወጡ ናቸው። ዶ/ር ከፋለ ገብረ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያን መንግስት ለመደገፍ ከተደራጀው …
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 8/2010) — የፓትርያርኩና የማፊያው ቡድን “ስውር ፀሐፊ” (Ghost Writer) ዘሪሁን ሙላቱ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልትና ተያያዥ ጉዳዮች ባለ 50 ገጽ መጽሐፍ አወጣ፤ እነ በጋሻው ደሳለኝና ኤልዛቤል የምትባለው ወ/ሮ እጅጋየሁ ተጠቅሰውበታል። ዲያቆን ሲባል ቆይቶ በቅርቡ ሊቀ ትጉሃን የሚል የማዕረግ …
የአሜሪካን መንግስት በግዛቱ እየኖሩ ሶማሊያ ዉስጥ አልሸባብ የተሰኘዉን ቡድን ለመደገፍ ተባብረዋል ባላቸዉ 14 ሶማሌያዉያን ላይ ክስ መሰረተ።
በዓለም በአልማዝ ማዕድን ሀብት ቀዳሚውን ስፍራ ከሚይዙት ሀገራት አንዷ ሴራልዮን ናት ። የሴራልዮን የአልማዝ ሀብት ሲነሳም ለዜጎቿ መተላለቂያ መሣሪያነት መዋሉ ሳይጠቀስ አይታለፍም ።
በዓለም ዙሪያ ፣ ሳምንቱን በተከናወኑ የተለያዩ የእስፖርት ውድድሮች ላይ ያተኮረው
(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 8/2010) — በትላንት ዕለት በድንገተኛ ሕመም ሕይወታቸው ያለፈው የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነገ ሰኞ፣ ነሐሴ ሦስት ቀን 2002 ዓ.ም በስምንት ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡ በትላንትናው ዕለት ረፋድ ላይ ለእርቅ እና …
(በታምሩ ጽጌ) በህቡዕ በመሰባሰብ፣ መንግሥትንና ሕገ መንግሥቱን በኃይልና በአመጽ ለመጣል በመስማማት ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል በሚል በሞት፣ በዕድሜ ልክ፣ በአሥር ዓመት እሥራት ቅጣትና በነፃ የተሰናበቱት የግንቦት 7 ፍርደኞችና ዓቃቤ ሕግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ባለፈው ዓርብ ለመጨረሻ ውሳኔ ለጥቅምት 23 …
በአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አመራር ሰጭነት የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን (የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ) የሚሳካ ከሆነ በ2007 ዓ.ም.፡- በአገሪቱ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አመራር ሰጭነት የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን (የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ) የሚሳካ ከሆነ በ2007 ዓ.ም.፡- • በኢትዮጵያ …