#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ : ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በትላንትናው እለት በተቃውሞ እና በቶክስ ስትናጥ የዋለቸው ኣምቦ ኣራት ነዋሪዎቿን በሞት ያጣች ሲሆን በኣምቦ ዩንቨርስቱ ኣውሮ ካምፓስ አንዲሁም በመናኻሪያ …

ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል። Read more »

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። ‪#‎RDH‬ ጥር 4/2008 በምዕራብ ሃረርጌ መሰላ ወረዳ አባድር ከተማ ከሳምንት በፊት በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ ከተሳተፈ በኃላ በመንግስት ሃይሎች ተይዞ ከተወሰደ በኃላ የት እንደወሰዱት ያልታወቀ የነበረው በሪ ሰኢድ አሊ የተባለ …

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። RDH‬ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ኣምቦ ተቃውሞው ሲፈነዳ በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል።Qabsoon itti fufa!! ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ኣከባቢዎች ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በኣምቦ በማእከላዊ ሲሰቃይ ለሞት የተዳረገውን የኣብደታ ኦላንሳን ኣስከሬን …

Qabsoon itti fufa!! ‪በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል። Read more »

ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት ኣገዛዝ የማስተር ፕላኑን አቅድ ሰረዝኩት ኣለ። …

ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ በሕወሓት ወታደሮች ሲወረር ኣምቦ ሕዝቡና የሕወሓት ወታደሮች ተፋጠዋል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎DireDawa‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከባድ መሳሪያዎች የታጠቁ የሕወሓት ወታደሮች አና የፌዴራል ፖሊስ ኣባላት የድሬዳዋን ዩንቨርስቲ ወረውታል፤በቡድን ሆነው የሚሄዱ ተማሪዎችን አየደበደቡ ሲገኙ አስካሁን ከባድ ድብደባ …

ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ በሕወሓት ወታደሮች ሲወረር ኣምቦ ሕዝቡና የሕወሓት ወታደሮች ተፋጠዋል። Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በሃሮማያ አና ኣምቦ ውጥረቱ ኣይሏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዛሬው አለት በኦሮሚያ ክልል የተሰበሰቡ መረጃዎች አንደሚጠቁሙት ተቃውሞዎች በየከተማው ቀጥለው ውለዋል፥በዚህም መሰረት በሻሸመኔ ከተማ የፕሪፓራቶሪ ተማሪዎች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በሃሮማያ አና ኣምቦ ውጥረቱ ኣይሏል። Read more »

ብዙዎች የማናውቀውና ያላስተዋል አንድ ነገር አለ። ማስተር ፕላን ፣ ማስተር ፕላን የሚለው ጫጫታ ያለዉን መሰረታዊ ችግር እንዳንረዳ አድርጎናል። የትብብር ጥሪ እየቀረበ ነው። ትብብርን በጣም እደግፋለሁ። ግን የምንተባበረው ለምንድን ነው ? ያ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ያ ባልሆነበት ሁኔታ ለመተባበር በጣም አስቸጋሪ …

የኦሮሚያ ባለቤት ኦሮሞው ነው ይላል የክልሉ ሕግ መንግስት – ግርማ ካሳ Read more »

ሃሮማያ – ተማሪዎች ላይ ሲተኩሱ የነበሩ የሕወሓት ወታደሮች ከገበሬዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ ኣደረጉ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ በዛሬው እለት በሃረርጌ በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞ አየተደረገ ሲገኝ የሃሮማያ ዩንቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በኣግዓዚ ወታደሮች ታፍሰው ወደማይታውቅ ስፍራ ተውስደዋል። በሃረርጌ ሃሮማያ ጭሮ ቆቦ …

ሃሮማያ – ተማሪዎች ላይ ሲተኩሱ የነበሩ የሕወሓት ወታደሮች ከገበሬዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ ኣደረጉ። Read more »

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ኣከባቢዎች ተቃውሞው አንደቀጠለ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በወዲወላቡ አና በጅማ ዩንቨርስቲዎች አንዲሁም በሃረርጌ ክፍለሃገር መኢሶ በድዐሳ ዲካቻ አና በተለያዩ ዞኖች የገጠሩ አና የከተማው ሕዝብ በመደባለው በከፍተኛ ደረጃ ተቃውሞውን ካለማቋረጥ አየገለጸ …

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ኣከባቢዎች ተቃውሞው አንደቀጠለ ነው:: Read more »

እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Minilik Salsawi ይህ የሕወሓቶች መሽረፈት ነው የሚሉት ኣንድ የዲፕሎማቲክ ደህንነት ቢሮ ሰው ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ በምእራባውያን ዲፕሎማቶች ጫና አና ክትትል የተሻለ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አና በየሳምንቱን በኣባቱ በኣቶ ጽጌ አንደሚጎበኝ መረጃዎች …

እውን ታጋይ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ፍርድ ተፈጽሞበታል ? ?? Read more »

ቀን 29/04/2008 ዓ/ም ==== የትግል አጋርነት መግለጫ —- የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/የዞን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አባላት በዛሬው ቀን በመሰባሰብ ለ8 ሳምንታት በኦሮሚያ እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የአዲስ አበባና አጎራባች የኦሮሚያ አካባቢዎች የጋራ ማስተር ፕላን ምክንያት በሰላማዊ መንገድ ተቃዉሞ ከሚያሰሙ ኢትዮጵያዊያን …

የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኦህዲኅ) የትግል አጋርነት መግለጫ Read more »

Minilik Salsawi የወያኔው ስርኣት ተናግቶ በመላው አገሪቱ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ እያየን እንገኛለን::ላለፉት ስምንት ሳምንታት በመላው የኦሮሚያ ክልል የተነሳው የሕዝብ ተቃውሞ የሕዝብን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሕዝብ ከዳር እስከዳር በሕብረት ሆ ብሎ መውጣቱ በቂ ማስረጃ እያለ ጥቂት ነውጠኞች በማለት ማጣጣል የወያኔ አገዛዝ …

ሕዝብን ጥቂት ነውጠኛ ብሎ መፈረጅ የአገዛዙን ድንቁርና ይመሰክራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ – በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቡር ዞን መቱ ወረዳ ቡሪሳ ከተማ የመንግስት ሃይሎች ለሰርግ ዋዜማ ጭፈራ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ በቦታው የነበረውን ህዝብ በቆመጥ ከመደብደባቸው በተጨማሪ ሙሽራውን በጥይት መምታታቸው ታወቀ ። በምእራብ ኦሮሞ ዳምቢ ዶሎ – ከፍተኛ ቁጥር …

በዳምቢ ዶሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ይዞ ይጓዝ የነበር የድህንነት መኪና ተገልብጦ የድህንነት አባላትን ጨምሮ ብዙ ወታደሮች ሞቱ:: Read more »

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) የኢህአዴግ አገዛዝ አምባገነናዊ ባሕሪውን ለመሸፋፈን ለፕሮፓጋንዳ ያህል እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ሰላማዊ የመቃወምና በነፃ የመደራጀት መብቶች በሀገራችን ሕገመንግሥት በአግባቡ ተደንግገው ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ አገዛዙ ከፀረ-ዴሞክራሲያዊ ባሕሪው …

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ) Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ : በሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች የኣዲስ ኣበባን ማስተር ፕላን እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ በመቃወም ላይ ይገኛሉ።ሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን የቀጠሉ ሲሆን በሃረርጌ ክፍለሃገር በበዴሳ በገለምሶ በጭሮ አና ኣከባብ ወረዳዎች የወያኔ ፋሽስት ወታደሮች ዘልቀው …

በሃረርጌ ውጥረቱ አይሏል። በሃሮማያ ተማሪዎች ተቃውሞ አያደረጉ ይገኛሉ። Read more »

የሰብአዊ መብት ድርጅቱ በመግለጫው የጠቀሰው አኃዝ፣ እስካሁን መንግሥት ካረጋገጠው ቁጥር ሆነም ሌሎች የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ከዚህ በፊት ከጠቀሱት ቁጥር በእጅጉ የላቀ ነው። መንግሥት ግን በዚህ ሰልፍ ምክንያት የ5 ሰዎችን ሞት ብቻ ነው እስካሁን ድረስ ያመነው። ዋሽንግተን ዲሲ — በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች …

የዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ድርጅት ባወጣው መግለጫ፣ በኦሮሚያ ወደ 140 የሚሆኑ ሰዎች መሞታቸውን ይገልጻል Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎል፥በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪#‎MinilikSalsawi‬ በሸዋ ፈንታሌ መተሃራ ገበሬዎች እና ተማሪዎች አንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ለተቃውሞ ኣደባባይ በመውጣት አንዲሁም በሃረርጌ ኣሰቦት የሚገኙ ገበሬዎች …

በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪ Read more »

የሕወሓት ጉጀሌዎች ዛሬን እየተንፈራገጡም ቢሆን ይደነፋሉ:: ዝምታችን እስከመቼ ነው??? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም የኦሮሞ ክልል ውስጥ የፈለገውን መሬት ማንንም ሳያስፈቅድ መውሰድ ይችላል። ከፈለግን የኦሮሚያን …

ልዩ ዝግጅት :- የኣቶ ዐባይ ፀሃዬ ዳግም ዛቻ : OMN VIDEO Read more »

የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል መስፍን ወልደ ማርያም #Ethiopia #Oromoprotests ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ? አንደኛ፣ …

የሰሞኑ ‹‹የኦሮሞ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም Read more »

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎OFC‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል ላሉ የመድረክ አባላት የተሰጠ ምላሽ Tilahun Endeshaw ======== ታህሳስ 27 ቀን 2008 (ከበጽናቱ አሸናፊ ለመድረክ ጽ/ቤት የተላከ) ========= እ. ኤ. አ. ጃንዌሪ …

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ Read more »

#‎Ethiopia‬‪#‎Oromoprotests‬ : ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: ‪#‎MinilikSalsawi‬‪#‎Hirna‬‪#‎BaleRobe‬   Minilik Salsawi – ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የሚወስደው ዋናው መንገድ በሂርና ነዋሪዎች መዘጋቱ ታወቀ::በሂርና ተማሪዎች እና ገበሬዎች ያደረጉትን ተቃውሞ ተከትሎ የወያኔ …

ተቃውሞው ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ድሬዳዋ መንገድ የተዘጋ ሲሆን – በባሌ ሮቤ ደግሞ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ:: Read more »

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) —- ከአሁኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሐጎስ፣ የቶላ እና የእርገጤ ጨዋታን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጡ ሰዎች ዓላማቸው ምን እንደሆነ አልገባንም፡፡ እኛ እንደምናውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተመችቶት የሚኖር የትኛውም ህዝብ የለም፡፡ በደሉ፣ ድህነቱ፣ ረሃቡ፣ ጭቆናው …

የማያዛልቀው “የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ) Read more »

በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት ጠበቃ አምሃ መኮንን …

ዮናታን ተስፋየ እና ጌታቸው ሺፈራው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደረጉ Read more »

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ !   Yidnekachew Kebede …………………… “ ማንኛውም ዜጋ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን መግለጽ ይችላል ፤ሕጋዊ መብቱ ነው፡፡በእኛ አገር ግን ለዚህ የሚሰጠው ምላሽ ሕግ-አልባ የሆነ፤በገዢው መንግሥት ፍላጎትና ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ሕገ-ወጥ አፈና ነው፡፡” ——————————— ተቃውሞ የዴሞክራሲ መገላጫ ነው! የመንግሥት …

“ለሕጋዊ” ሕግ አልባ ምላሽ ! Read more »

የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ …

ህወሓት እንዴት ሰነበተ? – ከተስፋዬ ገብረአብ Read more »

በሃረርጌ ክፍለሃገር የተማሪዎችና ገበሬዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ በምስራቅ ሃረርጌ በደኖ እንዲሁም ሂርና (ለከብት ገበያ የተሳባሰበ ሕዝብ ግብር አንከፍልም በማለት)ሕዝቡ አደባባይ በመውጣት ብሶቱን ያሰማ ሲሆን የአዲስ አበባን ማስተር ፕላንንም ተቃውሟል::የወያኔ ወታደሮች አሁንም ጭፍጨፋውን እና ማሰሩን ያላቆሙ ሲሆን …

በሃረርጌ ክፍለሃገር የተማሪዎችና ገበሬዎች ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :በሃረርጌ ክፍለሃገር የገበሬዎች እና ተማሪዎች ተቃውሞ በድጋሚ ተቀስቅሷል::የአቶ ሙክታር ከድር አማካሪ ወንድም በአግኣዚ ወታደሮች ተረሸኑ:: ሞት የባለስልጣናቱንም በር ማንኳኳት ጀመረች:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሃረርጌ ክፍለ ሃገር በመቻሬ እና አከባቢው ከገጠር እና ከከተማው የተሰባሰቡ ገበሬዎች እና …

የአቶ ሙክታር ከድር አማካሪ ወንድም በአግኣዚ ወታደሮች ተረሸኑ:: በሃረርጌ ክፍለሃገር የገበሬዎች እና ተማሪዎች ተቃውሞ በድጋሚ ተቀስቅሷል:: Read more »

በዚሁ ሰፊ አዳራሽ ባለው ጠባብ በር ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ጋር ተጋፍቶ የወጣው ለምሳ ነበር፡፡ ርቦታልም፡፡ ደጃፍ ላይ ቆሞ ግን አጠገቡ ከሚታየው የምግብ ገበታ ይልቅ ዩኒቨርሲቲው በር ላይ የሆነ ነገር ቀልቡን የሳበው ይመስላል፡፡ እጃቸው ላይ ደብተርና ስክርቢቶ የያዙ በርከት ያሉ ተማሪዎችና ሌሎችም …

ለሰብዓዊ መብት ውይይት መቋረጥ ምክንያት የሆነው የመብት ጥያቄ Read more »

በኦሮሚያ ተፈጥሮ ለነበረው ረብሻ ምክንያት ናቸው ተብለው የታሰሩ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሥራ አስፈጻሚዎችና የወጣት ሊግ አመራሮችን ጨምሮ በተፈጠረው ድርጊት ተጠርጥረው በፌዴራል ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) የታሰሩት፣ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ወንጀል ችሎት ቀርበው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠይቆባቸዋል፡፡ …

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሥራ አስፈጻሚዎችና የወጣት ሊግ አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

እንደ ወያኔ አይነት ውርጃ ፈሪ አገዛዝ ንጹሃንን ያልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎችን ይገላል – ያስራል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. ወንድ እና ጀግና …

ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. Read more »

በግጭቱ ንብረት ብቻ እንደወደመ ተደርጎ መገለፁ ተነቀፈ ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳው ግጭት ከ80 በላይ ዜጎች መሞታቸውን ኦፌኮ የገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ጉዳዩ በጥንቃቄ እየተጣራ መሆኑን ጠቁሞ ሪፖርቱ እንደተጠናቀቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት …

ሰመጉ በኦሮሚያ ተቃውሞ የደረሰውን ጉዳት እያጣራሁ ነው አለ Read more »

በሸዋ በባሌ እና ወለጋ ክፍለሃገራት የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬ በወለጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የታጠቁ የወያኔ ወታደሮች ግቢያችንን ለቀው ይውጡልን ሲሉ ተቃውሞ ያሰሙ ሲሆን ጥያቄያቸውን ተሰሚነት ባለማግኘቱ ተጨማሪ ወታደሮች በግቢው ውስጥ ገብተው ተማሪዎችን ሲያባርሩ ሲደበድቡ …

በሸዋ በባሌ እና ወለጋ ክፍለሃገራት የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: Read more »

ቦረንቲቻ የተባለው የኦሮሞ ሕዝብ በደል እና እስር የሚቃወመው የለውጥ አራማጅ ቡድን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ራዲዮና ቴሌቭዥን ድረገፅን መጥለፉን እና የሕዝብ ጥያቄዎችን በድህረገጹ ላይ መለጠፉን አስታውቋል:: በኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች የሚደረገው ተቃውሞ በተቀጣጠለበት በዚህ ውቅት ላይ ከውጪ የሚገኘው የዲያስፖራ ሃይል የሆነው …

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ራዲዮና ቴሌቭዥን ድረገፅ በቦረንቲቻ HACK ተደረገ:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የት/ቤቱን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ። በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የት/ቤቱን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ። ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው በሰራዊት ተሞልቶ የጦር ካምፕ …

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የካምፓስን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ። Read more »

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ የተድበደቡ ተማሪዎች በወህኒ ቤት እየሞቱ ነው የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ ተከትሎ ብዙሺህዎች በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ለእስር መዳረጋቸው አይዘነጋም ። በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎች የሚገኙበት ሁኔታ አለመታወቁና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ባለመደረጋቸው ቤተሰቦች ጭንቀት …

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ የተድበደቡ ተማሪዎች በወህኒ ቤት እየሞቱ ነው Read more »

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁለት ሥራ አስፈጻሚዎችና ስድስት የወጣት ሊግ አመራሮቹ ታኅሳስ 14 እና 15 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደታሰሩበት ገለጸ፡፡ የኦፌኮ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነገአ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሌላ የወንጀል ክስ ከአራት ዓመታት በላይ የእስር ቅጣት ተወስኖባቸውና የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው …

ኦፌኮ ሁለት ሥራ አስፈጻሚዎችና ስድስት የወጣት ሊግ አመራሮቹ እንደታሰሩበት ገለጸ፡፡ Read more »

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ቅጽ 3፡ ቁጥር 22) (የሰዶምና የገሞራ ሰዎች የጠፉት በሠሩት ሀጢያት ነው፡፡ ይህ አብረን የምናየው ቀየ የጠፋው ግን ያለምንም ወንጀል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ እኔ የሶዶምና የገሞራ ምሳሌ ያልኩት በእሳት የመጥፋታቸውን …

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ) Read more »

እነ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል ‹‹ካሁን በፊት ይዝቱብኝ ነበር፤ ጋዜጠኛ በመሆኔ ነው የታሰርኩት›› ጌታቸው ሺፈራ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ትናንት ታህሳስ 15/2008 ዓ.ም በያሉበት ታድነው የታሰሩት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው …

እነ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል Read more »

በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በሚዮ ወረዳ ሂዲ ሎላ ከተማ የመንግስት ሃይሎች በአካባቢው ይነሳል ብለው የፈሩትን የህዝብ ተቃውሞ ከእንጭጩ ለመቅጨት በማሰብ ነዋሪዎችን ቤት ለቤት እየዞሩ ህዝቡን ለተቃውሞ እያዘጋጃችሁና እያነሳሳችሁ ነው በሚል ነዋሪዎችን እየደበደቡና እያሰሩ መሆኑን ምንጮቻችን ዘገቡ ። እንደምንጮቻችን ዘገባ ለህልውናዬ …

በቦረና ዞን በሚዮ ወረዳ መንግስት በተፈጠረበት ስጋት ሰዎችን እየደበደበና እያሰረ መሆኑንና በገሪ ና በቦረና መካከል ግጭት ለመፍጠር በማሰብም አንድ የገሪ ሰው መግደሉም ታወቀ ። Read more »

Minilik Salsawi – በተለያዩ ቦታዎች (ኦፌኮ) እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች የእስር ትህዛዝ ተላልፎ እየታደኑ መሆኑ አሁን በደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በን/ስ/ላ/ወረዳ06 ቄራ ጎፋ ማዞሪያ በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በአካባቢብ በድፍረት መንግስትን በመተቸት የሚታወቀው ወጣት ታጠቅሸዋ ኃ/መስቀል(ጎራው) ተብሎ የሚታወቀው በፖሊስ ቤቱ ተከቦ ተይዟል፡፡ …

የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!! Read more »

በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – ዜጎችን በማሰር የነጻነት እና የመብት ጥያቄዎችን ማሰር አሊያም ማስቆም አይቻልም::ከታሪክ እና ከአመጣጡ ሲለውም ውርስ ከሰጠው ደርግ መማር የማይችለው ደረቁ እና ድርቁ ወያኔ …

በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ረቡዕ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፮ አንድነት ከማን ጋር? • የተለያዩ ወገኖች የሚያቀርቧቸው የአንድነት ጥሪ ጥያቄዎች፣ የዐማራውን መቀበሪያ ጉድጓድ፣ ዐማራው ራሱ እንዲቆፍር የሚያዘጋጁ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ያሻል! ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማን ለማሥፋፋት የወጣውን ማስተር ፕላን ተግባራዊነት …

አንድነት ከማን ጋር? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት Read more »

Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015) – የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ በግልጽ …

የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች መቃወምና መከራከር ጀምረዋል Read more »

በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጉዳቱ ከባድ መሆኑ ተጠቆመሆኖም ግጭቱን ሙሉ በሙሉ ለማስወገድና ኦሮሚያን ወደ ነበረችበት የመመለስ ሥራ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ከባድ ጉዳት መድረሱ እየተነገረ ነው፡፡ የደረሰውን የጉዳት መጠን አስመልክቶ ከመንግሥት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ባይሰጥም፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች …

በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጉዳቱ ከባድ መሆኑ ተጠቆመ Read more »

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ። በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ መቀመጫውን ያደረገው የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የኢህአዴግ መንግስት በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የኃይል …

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ። Read more »

በደቡብ ኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በሞያሌ ፣ ቡሌ ሆራ፣ ደሬ ፣ ያቤሎ ፣ ዱግደዳዋ ፣ ተልተሌ ፣ አሬሮና በሌሎችም ወረዳዎችና ቀበሌዎች የሚገኙ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ገበሬዎችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ትግሉ የሚፈልገውን አስፈላጊውን መሰዋዕትነት በመክፈል እስከ መጨረሻው ለመጓዝ መቁረጣቸውንና እንቅስቃሴ መጀመራቸውን …

በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ህዝቡ ትግሉን አፋፍሞ ለመቀጠል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ ። Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ዛሬ ከከሰአት በኋላ ጀምሮ በአዲስ አበባ የደህንነት ቢሮ ውስጥ የሕወሓት ማፊያዎች ተሰብስበዋል::ስብሰባው ያተኮረው ባለፉት ሳምንታቶች ተከስቶ ስለነበረው …

የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: Read more »

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል:: ማንምም ለወገኑ የሚቆረቆር ሊያረጋግጠዉ የሚችል ሃቅ:: በአመያ ወረዳ በሮሙረያ ቀበሌ ቤታቸው ከተቃጠለባቸው አማራዎች መካከል 1 አባበይ ታዬ 2 ጌታቸው ክር 3 አስጨናቂ ታዬ 4 ጌታቸው መንግስት 5 …

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል:: Read more »

ሰላማዊ ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት፣ ከዚያ ረብሻና እስር፣ ቃጠሎና ግድያ… ከዚህ አሳዛኝ የጥፋት ሰንሰለት መላቀቅ ያቃተን፤ መውጫ የሌለው አዙሪት የሆነብን ለምንድነው? እንዲህ አይነት ቀውስ በተፈጠረ ቁጥር፤ መንግስት እየደጋገመ የሚናገረው ነገር አለ። ቅሬታዎችን ማቅረብ፣ ተቃውሞን በሰላም መግለፅ፣ ተፈጥሯዊ መብት ነው ይላል …

“የተረገመ አዙሪት” – አገሬውን በአፈናና በጉልበት ዝም ለማሰኘት መሯሯጥ Read more »

የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ ) ባለፉት ጥቂት ቀናት የወያኔን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሲቃወሙ የነበሩ በርካታ ዜጎችን ወያኔ በግፍ ጨፍጭፏል።ኢሕአፓ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በዜጎች ላይ ያካሄደውን አረመኔያዊ ድርጊት እየኮነነና እያወገዘ ይህን አጥፊ ቡድን ለማስወገድ የሚካሄደው …

የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም !!! ( የኢሕአፓ መግለጫ ) Read more »