በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ።
#Ethiopia #OromoProtests #Shashemene #Oromo #TPLF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በሕወሓት መሪነት የሚደረገው ግድያ እንዲቆም ኣጥብቆ ተይቋል።
በኣስር ሺዎች የሚቆጠር የሻሸመኔ ሕዝብ የተሳተፈበት ይህ ሰልፍ የተለያዩ መፈክሮችን ሲያሰቡ ውልዋል። #ምንሊክሳልሳዊ
