በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞ ተሰምቷል::ተቃውሞውን አትኩሮት ለማሳጣት እና ለማጣጣል የሚደረጉ ሙከራዎች አልተሳኩም::

በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞ ተሰምቷል::ተቃውሞውን አትኩሮት ለማሳጣት እና ለማጣጣል የሚደረጉ ሙከራዎች አልተሳኩም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎MinilikSalsawiam‬

Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች በወያኔው አገዛዝ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ በመቀጠል በዛሬው እለት በሃረርጌ ጉራዋ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እንዲሁም በበደኦ እና በቦኬ ጣቆ ከተማ በዳሮ ላቡ ሳኪና ከተማ ተቃውሞ ሲሰማ ውሏል::በወለጋ አርሲ እና ሸዋ ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ የዋለ ሲሆን የአግኣዚ ጦር ወታደሮች ነዋሪዎችን ሲያንገላቱ ሲያዋክቦ ተስተውሏል:: እንዲሁም በየከተማው ያሉ መምህራ እና የልማት ሰራተኞችን በወያኔ የደህንነት ሃይሎች እይታ ስር ሲከታተሉ የዋሉ ሲሆን ወያኔ እስካሁን በኦሮሚያ ክልል ያለውን የሕዝብ ተቃውሞ መቆጣጠር እንዳልቻለ እየታየ ይገኛል::

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜና በየአከባቢው ለግድያ እና አፈሳ የተመደቡ የአግኣዚ ወታደሮች ኢላማቸው በክልሉ ፖሊሶች ላይ በማድረግ በምእራብ ወለጋ መንዲ ከተማ ውስጥ በአጋዚ ወታደር አደም ጫላ የተባለ አንድ ፖሊስ የተገደለ ሲሆን ሌላ ፖሊስ ደግሞ ቆስሎ ሆስፒታል ይገኛል ።የአግኣዚ ጦር በተሰጠው መመሪያ መሰረት በልማት ሰራተኞች በመምህራን እና በክልሉ ፖሊሶች ላይ የጭካኔ እርምጃ መውሰድ ቀጥሏል::

የኦሮሞ ሕዝብ የመብት ጥያቄ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን መስፋፋትን ተከትሎ በተቃውሞ ትግሉ መቀጣጠል ከጀመረ ጀምሮ የሕዝብን ንቅናቄ የራሳቸው ለማድረግ የሞከሩ እንዲሁም ትግሉን አሳንሶ እና አጣጥሎ ለማሳየት የተደረጉ ጥረቶች ከዛም ባለፈ ትግሉ አትኩሮት እንዳያገኝ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ሊነሳ ነው ጦሩ ድንበር ተጠጋ ሲሉ የነበሩ የባዶ ፕሮፓጋንዳ ሙከራዎች በሙሉ መክሸፋቸውን በገሃድ እያየን እንገኛለን::የኦሮሞ ሕዝብ መብቴ እስካልተከበረ ድረስ ትግሉን አላቆምም ከማለቱም በላይ በዚህ የትግል ሂደት የተገደሉ ንጹሃንን አላማ ግብ ለማድረስ ትግሉን ቀጥሎ ይገኛል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

15 Comments on “በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞ ተሰምቷል::ተቃውሞውን አትኩሮት ለማሳጣት እና ለማጣጣል የሚደረጉ ሙከራዎች አልተሳኩም::”

  1. Benzih Akerariwoch tetelfo hiyewtun
    yemiystefa issu dedeb neaw Minilik Salsawi
    ahun gefa yelehal kehoaleh yeseqbehal .
    lengeru yemisaqebachu nachuhe

  2. እኔን የሚገርመኝ ወያኔዎች ጫካ የገቡት ነፃነት ፍለጋ ከነበረ።የኦሮሞ ህዝብ ነፃነቱን ቢጠይቅ እነሱ ለምን ይከፋሉ

  3. ለምሳሌ መልካም አሥተዳደር ቁርጠኝነት አሸባሪዎች ወዘተ…ይላሉ ምላሳቸው ሊታጠፍ አልቻለም።

  4. ነፃ ብንወጣም ድንጋይ ማረሥ ግን ከብዶናል ሥለዚህ የመሬት ቅርምት አማራጭ የለሽ ነው።

  5. የለም የጀዋር ልጆች ለህዘብ ሰላም አታስቡም ማንነታቹ ምን ጥያቄ የስፈልገዋል ?ተነቀባቹ ግን ታሪክ ይፈርዳል ትናንት ምን እንደነበራቹ እናቃለን ከመጠን በላይ መጥገብ ያሰተዛዝባል

  6. This is fake story just they write for business Jawar ajenda will never working EPRDF have the responsibility to the country safe this what Ethiopian people say to the government don’t worry everything is ok the Ethiopian Army is ready to destroy Shabiya beware of Ethiopian Army so Birhanu Nega is ready to fight with Eritrean army what good story we want see him in the battle no talking old fat doctor.

  7. wede gelsebe seme kementeletel bwanawene gudaye laei matkore lhulume yebjale. gezawe yalefebete chwata newe .zlalemawe seltane yeleme BBBBBBekachu.

  8. ወያኒ ትግሪ ባንዳ ትልቃን ትግራይ ለመገባት እኮ ኦሮሞን ነው ጫካ ይዞ የገባው አምሃራማ ያውቁትል መች ያገሩ ነገር ይሆንለታል ኦሮሞን ይዚ ትግሪን ላጥፋና ለአምሃራ ነጻነት እና አገር አስረክባለው አላለም ትግሪንም ይዚ ኦሮሞን አጥፍቺ ለአምሃራ ነጻነት አመጣለው የሚል ስሊት ውስጥ የሚገባ አይደለም ኦነግና ወያኒ ግን ያሰሉት ሂሳብ ነጻነታቸውን ከኢትዮፒያ ቅኝ ግዛት ለመውጣት እንደሚሉን ከሆነና 25 አመት እንደሰበኩን አምሃራውን እና ኦርቶዶክሱን ካጠፋን ትልቃን ትግራይ ትልቃን ኦሮሚያ በጃችን እናስገባለን ነው ጎበዝ በዚህ አምሃራን ተዉትና እንዲት ነው 81 ብሂረሰብ ያለባትን አገር ዘር አጥፍተን ዘር አጽድተን ለዘሮቻችን ነጻነት እናመጣለን በማለት ሲሰሩ የኖሩት? ያማራ ደፍተራን ተዋቸው እና የዘመኑ ፕሮፊሰር ዶክተሮች የዘር ልሂቃኖች የሰለጠናችሁ በሰለጠነ ዘመን ያናሳ ማንነት ጨፍልቀን የኛን ማንነት እና ነጻነት እናመጣለን ሲባል በኢትዮፒያ ምድር የሚሆን ነው ባላችሁ ነበር ያሰባችሁት ? መጨረሻው ሊባ ሲሰርቅ ይስማማና ሲካፈል ይጋደላል ስለሆነ ንጽሃኖች 25 አመት ተጨፍጭፈዋል ተሰደዋል አገራቸውን ተቀምተዋል ዛሪም አንድ አይነት ነገር ንጹሃን ኦሮሞዎች እየተቸፈጨፉ ነው ወያኒ ባንዳ በልማት ስም ወረራውን መላው ኢትዮፒያን ጨምድዳል እድሚ ለዘር ልሂቃኖች እያለ ነው የወረረው አሁን ወሪውን ትታችሁ ለነጻነት ከነጻነት ታጋዮች ጋር መቀላቀል እና ባንዳ ትግሪን ማጥፋት ብቻ ነው ሚሊሊክ ሚሊሊክ አትበሉ ወያኒ ባንዳ ትግሪ ሚሊሊክ ነቂ በማለት ዛሪ ወያኒ ለፈረጅ አሽከር በመሆን ስልጣን ይዞ እንዳይሸጠን እና አገራችንን ባህላችንን እንድንጠብቅ እያንዳንዳን ያስነሱ ምርጥ እምዪ ኢትዮፒያ ናቸው እንደ ሚሊሊክ ያለ የመሃል አገር ገዚ ኢትዮፒያዊ ዛሪ ቢኖር ኖሮ ወያኒ ክልሉን እያሰፋ አይደለም ወደሊላው በወረራ እየሂደ ዘረፋውን ለማካሂድ አይችልም ነበር ምክንያቱም ማንም ከግዛቱ ያንዱን አንዱ መንካት አይችልም ሁሉም እራሱን የሚያስጠብቅና መብት የነበረው ህዝብ ነበር ዛሪ ወያኒ ትልቃን ትግራይ ለመገባት ወልቃይት እና ወሎን ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮፒያን ለመውረር ችላል ስለዚ ማነው የመሃል አገር መንግስት ? የትኛው የዘር ልሂቃን ነው ለመሆኑ ለምን እያለ የሚጠይቀው? ሞት ለገዳይ ማፍያ ወያኒና ለዘር ልሂቃኖች

  9. እናተ ወያኒዎች የማታወሩት ፕሮፓጋንዳ የለም ዶክተር ብርሃኑ ከሻቢያጋር ለምን ይዋጋል ጠላቱ ወያኒ ህወሃት እያለ የኢትዮፒያ ህዝብ ጠላት ህወሃት ወያኒ እንጂ ሻቢያ አይደለም ሻቢያ የሚፈልገውን ይዞ ሂዳል ወያኒ ባንዳ የትግሪ ነጻ አውጭ ኢትዮፒያ ላይ በነጻ አውጭ ስም 25አመት እየዘረፈ ትልቃን ትግራይ ለመገባት ወረራ የሚያካሂደውን እንጂ ኢርትሪያ ማ ሻቢያ ለሚፈልጉት ነጻነት አብቅታቸዋል ችግራችሁ እናት ወያኒዎች ኢርትራዊያኑን ጠንካራ ኢትዮፒያ አንድነታን የጠበቀች ካለች ለኢርትሪያ አደጋነው ያለፈው የደርግ የአጺ እርዝራዞች አሉ ስትሉ አታፍሩም ቢኖሩስ ኢትዮፒያ በዘር ተከፋፍላ ለናተ እድገት ስትል በወያኒ አውዳሚ መገዛት አለባት ኢትዮፒያን የምትከፋፍሉት እና አንድነታን የምትቃወሙት ለኢርትሪያ ስትሉነው ወይስ ለራሳችሁ? ሊባ ባንዳ ላላማቹሁ እንጂ ለ ኢርትሪያ ወይ ለኢትዮፒያ አይደለም ከሃጆዎች እናተን ከኢርትሪያ የበለጠ ማን እዚህ አደረሳችሁ እናተ ላላማችሁ ስትሉ ከኢርትሪያጋ ሰራችሁ ኢትዮፒያኑ ደግሞ ለአላማው ሲል ቢሰራ ኢርትሪያ አላማዋን ትለቃለች ነው ወይስ የወያኒ ባንዳ አላማ አይሰካም የሚል ሲሊት ነው? አገራችንን ለሱዳን ተቃዋሚ እንዳታስገባ በጫካ እንድትረዳችሁ እና ስልጣን ስትይዙ ለማስረከብ ተስማማችሁ አስረክባችሃል ጋቢላን እየተቀራመታችሁ ያላችሁት ግድብ በኢትዮፒያ ሃብት ገድባችሁ እያለማን ስለሆነ እንደ ወልቃይት ጋቢላን የኒነው ልትሉ አስባችሃል ኢትዮፒያን ሁሉ በልማት ጠቀለላችሁ እኮ አታፍሩም ኢርትሪዊያኖችን ኢሳያስ በዘር ከፋፍሎ አይደለም የተቀመጠው አንድ አድርጎ መግዛት ችሎታው አቅሙ አለው ፍላጎታችሁ አሻንጉሊት መሪ ኢርትሪያውስጥ አስቀምጣችሁ የኢትዮፒያ አንድነት ሃይሎች ከረዳሁ ለኒ ጥሩ አይደለም በማለት የባንዳ ትግሪን ህልውና ኢርትሪያ ተቀምጦ የሚያራዝምላችሁ ነው የምትፈልጉት እንደ ሱዳን ኢርትሪያም ኢትዮፒያዊያንን አንድነቶችን እንዳትረዳ ለማድረግ ነው ሊላ ነገር የለም የናተ ፍራቻ የኢትዮፒያ አንድነት የኛ የትግሪ ጠላት ነው ባልችሁ ስለምታሲሉነው ኢትዮፒያዊያን ግን አሁን ነቂ እያለ ነው ድሮም የነቃ ነበረ ግን እድሚ ለዘር ልሂቃኖች ተመቻችሁ እስቲ እንግዲህ የሰው ደምና ስጋ እየበላችሁ እየጠጣችሁ እስከመቺ እንደሚመቻችሁ እናያለን

  10. Shabiya why you scare Ethiopia says we need to fight finally you bring our people when you hear the fighting news it’s a matter of days we start the fight WE ARE THE WARIORS DR BIRHANU IS THE LEADER OF SHABIYAN ARMY Ethiopia has buying new missile from Russia Shabiya will be Roasted Chicken

  11. Le arba amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    MiTeqmun mesariyana
    sltoch. Tyt, bomb, slu
    mesariya (goradie, seyf,
    meTrebiya, bilawa, Tor,
    ankasie), bebox, qomeT,
    dngay, merz, maqaTel,
    maneq, mafen, wede gedel,
    gudguad megefter, kewha
    masmeT, bebeshta maslekef
    etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

  12. አስቸኳይ የዳግም የዳግም አድዎ ዘመቻ።
    ጥሩ የአንድነትነ መልስ ሰንቅ እያገኘን ነው። ከሚቀጥለው ወር ጅምሮ በየክፈለ ሀገሩ ህዝቡ በተጠንቀቅ አስቸኳይ እርምጃዎችን እየጠበቀ ነው። መሠረተዊ የማይቀየር አካሄድ መመሪያ:
    1ኛ ደ/ር ብርሃኑ እና ጄኔራል ከማል በተዎረድ ንቅናቄውን በኢሳት እና በማህበራዊ መድረኮች ይመራሉ።
    2ኛ 1000 የአደዎ ካሀዲዎችን ካከበቱት በኤፈርት ስም ከ50 ቢሊዬን ዶላር ክስ ከትግራይ ተወላጆች ስም የነገዱትን ወደ ህግ አናመጣቸዋለን።
    3ኛ ኢትዮጵያ ከምንግዜውም የበለጠ በእዳ ተጥለቅልቃ፣ እንሱ ያን የህል ንብረት ና ኢትዮጵያዊነት በረሐብ አለንጋ ጋር ሆኖ ዮልንታ ሳይስማቸው አካበቱ።
    4ኛ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሚተላለፈው መመሪያ መስረት በየ አቅጣጫ ለይቶ የኢህአዴግ ተቋም ላይ የሁን።
    5ኘ የዜና ማሰራጫ ተቋማት በአዲስ አበባ ላይ ለማረጋጋት የተመደቡ ነፃ አውጪወች ከተቋሟቱ ተመድቧል።
    ድል ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝቦቻችን!!!
    ጨዎነት በተሞላበት ማአዕበል እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊያን የቃል ኪዳኗን አገር ይረዳናል።
    6ኛ በኢሳትእናበማህበራዊ መድረኮች ላይ የኢሕአዴግ
    ወታደሮቹ እንዳይዎጉ ዘመቻ ይደረግ፣ የጦሩ አባል ሆነው ይቀጥላልአሉ።

    ተራማጅ የአምቦ ኦሮሞ መሠራቾች ማህበር ከጫካ ምድር አራማጆችና የአሥመራ ተጓዳኝ ኢትዬጰያወየን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*