በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል::

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬

በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት ሶስት ቀናት የተጀመረው ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.