የኦሕዴድ 26ኛ አመት በኦሮሞ ሕዝብ ሰማእታት ላይ መሳለቅ ቀጥሏል:: ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም::በሕወሓት የሚመራው መንግስት እፍረተ ቢስ ነው አሁንም አይኑን በጨው አጥቦ የኦሮሞን ሕዝብ ለማሞኘት ደፋ ቀና ይላል:: የኦሮሞ ሕዝብ ዝም ሲል ሞኝ የሆነ መስሎት ከሆነ ሕወሓት አሁንም የቀድሞ ስህተቱን እየደጋገመ ወደ ገደል እየተመመ መሆኑን አይዘንጋ::የራሴን ሪፑብሊክ አቋቁማለውሁ ቀሪውን የኢትዮጵያ ክፍል መሳሪያ እያስታጠኩ አፋጃለሁ የሚለው አስተሳሰብ አይሰራም ሕዝቡ ነቅቷል:: ከኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የሆነው ምሶሶስው ግንዱ የኦሮሞ ሕዝብ መሆኑ መዘንጋት የለበትም::ወያኔ የፈጠረውን የጎሳ ፖለቲካ ለአንድነት እና ለማቻቻል ፖሊሲ አጠጋግቶ ዘረኝነትን በብልህ የፖለቲካ ሲስተም ልክ ማስገባት እንደሚቻል በተግባር እየታየ ነው::

የኦሕዴድ 26ኛ አመት በኦሮሞ ሕዝብ ሰማእታት ላይ መሳለቅ ቀጥሏል:: የኦሕዴድን 26ኛ አመት አስመልክቶ የኦሮሞን ሕዝብ ለፖለቲካ ፍጆታ ለመጠቀም በየትቋማቱ የሚደረገው ሩጫ መጃጃል ካልሆነ በስተቀር በፍጹም እውነታን አያንጸባርቅም::ወጣቱን ከትግል ያዘናጉ መስሎ ከታያቸው ተሳስተዋል:: ሕዝቡ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝቡ ባለው አገዛዝ ላይ ጥርሱን ነክሷል::በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ልጆች የጥይት ሰለባ አድርጎ ቀብራቸው እንኳን በደንቡ እንዳይፈጸም አጉላልቶ በሺዎች የሚቆጠሩትን አካለ ስንኩል አድርጎ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን የኦሮሞ ልጆች በእስር እያማቀቁ ሕጻን አዛውንት እርጉዝ ሳይቀር ገሎ አስሮ ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ተጠያቂው አገዛዙ መሆኑን አምኖ ደግሞ በፖለቲካ አክሮባት ተቃዋሚ ሃይሎች ለመጠቋቆም ማቆብቆብ እብደት ነው::ትላንት ሕዝቡ ያሰማው ተቃውሞ ልክ ነው ሲባል ከርሞ ዛሬ የሕዝቡን ተቃውሞ የጸረ ሰላም ሃይሎች ረብሻ ብሎ መፈረጅ የምን ድድብና እንደሆነ አይገባንም::
የሚሰራውን የማያቀው እና እርስ በርሱ የማይነባበበው እያል የምንሸወድለት የሕወሓት መራሹ መንግስት አንድም ሕዝብን ለማደናበር ሲልም አዘናግቶ ተቃውሞን አፍኖ ለማስቀረት የሚጠቀምበት ስልት መሆኑን ልናውቅ ይገባል::ትላንት ጥሚው እንዲህ ብሎ ዛሬ ሚኒስትሩ እንዲህ አለ ከዛም ሃላፊዎች እንዲህ ይላልሉ እያልን የምንለው ነገር ራሳችንን ከማደናበር እና ከማሞኘት ውጪ ከሕወሓት መንደር የሚፈለሰፉ የማዘናጊያ እና የማስቀየሻ ሲልም አዙሮ ድባቅ መምቻ የፖለቲካ እሽክርክሪቶች እንደሆኑ ልናውቅ ይገባል::ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው::ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም:: #ምንሊክሳልሳዊ
ኣንተ ነፍጠኛ የኦሮሞ ህዝብ ጠላቱን በደንብ ጠንቅቆ ያውቃል። ጠላቱ ነፍጠኛ ብቻ ነው ወያኔ ኣይደለም ኣንተ ስልጣን ላይ እንድትመጣ እንደማይሰራ እወቅ
ደጀኔ : – አንት የለማኝ ዘር ወያኔ አሁን በዚች ሰአት የኦሮሞን ልጅ በጠራራ ፀሐይ እየጨፈጨፍሽ ያረጀ የበሰበሰ ተረትሽን አንባሻ በቀደደው አፍሽ ትቀደጅበታለሽ? ኦሮሞው ማን ጠላቱ እንደሆነ እራሱ ኦሮሞው ነው የሚያውቀው የባንዳ ጠበቃ አይፈልግም። ሀያ አምስት አመት ሙሉ በስማችን የነገድሽው ይበቃል። Now Is a pay back time , your time is up. አሁን የቀረው የባንዳ ለማኝ ዘር ሂሳቡን አወራርዶ በህይወት የተረፈው ወደመጣበት መፈርጠጥ ነው!!!!!!
Ok if you are galla that is fine but the real oromos don’t say amhara because weyanes are the one killing all ethnic groups. if that what you want go right ahead let weyane blow your head off.
ወያኔ በኦሮሞው ህዝብ ባይደገፍ ኖሮ እንኲዋን 25 ዓመት 25 ሰኮንድ አይቆይም ነበር። ውጭ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች አብዛኞቹ የኦሮሞ ህዝብ ሲገድሉ እና ስያሳድዱት የነበሩት የደርግና የኦነግ ልቅምቃሚ ኢትዮጵያ መግባት የማይችሉ ወንጀለኞች ናቸው።
Anonymous : — በዚች በአሁኗ ደቂቃ የኦሮሞን ፣ ሴት ፣ ወንድ ፣ ልጅ ፣ ሽማግሌ ፣ አሮጊት እያረደ ፣ rape እያደረገ ፣ እየገረፈ፣ እያሰረ ፣ እያሳደደ ያለው ማን ነው? ካላወቅክ ግን ልንገርህ ያው የለማኝ ዘር ጥርቅም የሆነው ወያኔ ነው። ሌላ አይደለም!!
የኦሮሞ መሬት እየተሸጠ መቀሌ ላይ ግዙፍ ፋብሪካ ይገነባል!
ደቡብ ክልል ላይ የሃይል ማመንጫ ግድብ እየተሰራ ለትግራይ ፋብሪካዎች በነጻ ጥቅም ላይ ይዉላል!
የጋምቤላ መሬት እየተሸጠ ለትግራይ መንገድ ልማት ይዉላል!
የቤኒሻንጉል ወርቅ እየተሸጠ የህዉሃት ባለሃብቶችን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት ይፈታል!
አማራዉ ከመሬቱ እየተፈናቀለ ለትግራይ ሰፋሪዎች ይታደላል!
አመናችሁም አላመናችሁም እየሆነ ያለዉ ይሄ ነዉ፡፡!
Minilik salsawi Gondere yelemange zer.oromia is for oromo.your ortodox is died no more ethiopia is ortodox.belive me after woyane no more ethiopia.Do like woyane your Gonder repuplic.better solution. No more your neftegna ortodox idea in oromia.habesha yelemagne zer.debtera habesha can fuck his sister,mother.dirty habesha.
ስም እና አስተያየት በመቀያየር ብትጽፉም ወያኔ ዘረኛ ና ከፋፋይ መሆኑን እኛ ኦሮሞች ተረድተናል፡፡ ወያኔ ለኦሮሞ ዉክልና እንዲቆም አንፈልግም!! ደደቦች መሆናችሁን አይተናል!! ኦሮሞ እና አማራ በአንድ ክፍለሃገር ዉስጥ የሚኖሩ እርስ በእርስ የተዋለዱ ዘሮች ስለሆኑ ሁለቱን ለማጣላት የምታደርጉት ጥረት አይሳካም!! በቅርቡ ሁለቱም ወደ ወያኔ ይዞራል፡፡ እመኑኝ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!! ደደብ ወያኔ ሁላ!!
Dechu do you know what do you Wright?do not say like some raciste.if you belive in one ethiopia.most of them are not ethiopians but the tigrigna speaking eritreans.no one can Wright bad thing for his country in all the world.thank you.
by God…you are realy dirty…..
Do you know most of tigray people are talking about TPLF goodness! you can see that the are committing a genocide against Oromo and Amhara people clearly. Because they fear they will loose their power and looting because of these innocent people. Most tigray people are living in Oromia and Amhara, but they are coward they do not think about the future Ethiopia.
Using the Oromo name “Tola” does not make you an Oromo. You stupid neftegna. You try to represent yourself as Oromo to get into power. You bastard neftegna Amhara. You are the son of those Amharas who killed our people and now lost that power. You want to come back – ” Over my dead body” I will kill you motherfucker!!!!
I have an advise for the great Oromo people don’t go out to celebrate on the 26th ohodade day. stay at home.
we tigrians are the richest people. do you know that? we are building large industry and manufacturing in Tigray.