በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ (VOA)

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር 300 መድረሱን ምክትል ርእስ መስተዳደሩ አስታወቁ።

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።

እስክንድር ፍሬዉ ከመንግስት መገናኛ ብዙሃን ያገኘዉን አድርሶናል፥ የድምጽ ፋይሉን በመጫና ያድምጡ።

http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/03/22/3810c795-eb3e-403a-95ca-e2c2b292fb3f.mp3?download=1

የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት የተነሳ ፎቶ [ፋይል - ሮይተርስ]

11 Comments on “በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ (VOA)”

  1. Bedel yefeTeme tgrai woyanie bihonm, meqeTat yalebet bedel yetefeTemebet ohdd new.
    Ma yegoferebet tgrai woyanien qena blo yayal.

  2. tgrai woyanie min slehone new abaro teregagto migeza.
    No, tgrai woyane is the criminal organization which commits thousand crimes. So the punishment must be on the criminal tgrai woyane.
    Say to woyane go to hell and fight against woyane until its destruction.

  3. tplf kseraw wonjelna ahunm ieserraw kalew keftegna wonjelna yamelete iemeselew hatiatun wode ashkerochu opdo iyalakeke begimgema tetemdwal. kzih yesb abiot katowunu mamelet aychalim.

  4. ከኦሮሞ ዉጪ ለሌላ ብሔረሰቦች ግድ የሌላቸው ቅድሚያ ለኦሮሞ እያልክ ሌላውን ያሰቃየሽ ሁሉ አሁን ጉድ ፈላብሽ እዉነት ከሆነ ኦሮሚያ የምትባለው የአሜባ ቅርፅ ያላት ክልል እንደ ክልል የቆመችዉ በኦሮሞዎች ሳይሆን በክልሉ በሚኖሩ በሌሎች ብሔረሰቦች ነው። በኦሮሞነታቸው ብቻ ቅድሚያ ማግኘት የምትፈልጉ አስገራሚ ፍጥረት ናቸው።ምድራዊ ሲኦል ክልል ብትኖር ኦሮሚያ ናት። ያላየ ስለማይገባው ሔዱና እዩ።

  5. ኦፒዲኦ ከአንድ ባታ ካባረረ ሌላባታ ይመድባቸዋል እነሱ የሚጨነቁት ለህዝቡ ሳይሆን ለተባረሩት ባታ ፍለጋ ላይ ነው። የተለመደ ተግባሩነው ከአንድ ባታ ያባራል ሌላ ባታ ሲመድብ 26 አመት ሞላው!!!!!!

  6. if it is right the democracy prog race is certainly ensured in all ethiopian then this kind of decisions is fruitful for oromo people i was born in oromo region also i am ethiopian oromo but i hate my born place in case of no justice and good management .if somebody need to talk for some government body in this region it is difficult without doing something to theirs or youmust have afirend or relative among them to get that you need .especially the development progress in this region is clumsy in order to poor management and controling system.keep it up your necessary measurement

  7. የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሲጀመር እነዚህ የባንዳ ትግሪዎችን በመደገፍ የኢትዮፒያን ታሪክ ለማጥፋት ያላደረጉት ጥረት የለም ኢትዮፒያ ያለፉ ታሪኮቻ አሁን ላለንበት መሰረት መሆናቸው መዘንጋት የለበትም ስለዚህ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ የራስን ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክ ማንነትን መካድ እና የሰውን ልጅ እየገደሉ እያስጨፈጨፉ ለመለያየት መስራት ሃላ ቀርነት ነው:: ዛሪም እንደ ጃዋርና የጃዋር ተከታዮች አይነቶች የሰውን ልጅ እንደበግ በሚጫ እናርዳለን የሚሉ ያውም የሚራቀቁባቸው የፈረጅ ትምህርት ተምረናል የሚሉ ኦነጎች የሰውን ልጅ በማረድና በመጨፍጨፍ አገር መቀማትና መውረር በግራኝ ዘመን እንካን እንዳልተሳካላቸው መማር አልቻሉም :: ዛሪ ደግሞ አረመኒ ላረመኒ ተገናኝታል ወያኒ የባንዳ ትግሪ ሃይማኖት የለውም ወያኒ አላማው ትግሪ .ትግሪ = ትግሪ ነው ስለዚህ በዋናነት ለትግሪ አላማ ማስፈጸሚያ ኦሮሞነው ኦሮሞ ከሊለ ህወሃት ቻንስ የለውም ለምን አምሃራው አምሃራ.አምሃራ =ኢትዮፒያ ስለሚል ኢትዮፒያ ማለት ደግሞ የብሂር ብሂረሰቦች አገር ነች ትግሪ እንደትግሪ ኢትዮፒያን መዝረፍና የፋሺስት ሲስተም መጠቀሚያ ለማድረግ አይችልም ኦሮሞ ግን ኦሮሞ .ኦሮሞ =ኦሮሞ ነው ስለዚህ ትግሪ ባይኖር ኦሮሞ ኦሮሚያ የምትባል አገር ኢትዮፒያን መቁረስ አይችልም ጨዋታው ይህ ነው:: ስለዚህ ለፖለቲካ ጨዋታ ይፈላለጋሉ ለሊላ ነገር አይደለም:: በአሰፋፈራቸውም ቢሆን ኦሮሞ ማህበረሰብ ሲጀመር የተለያዩ ማህበረሰቦች ጋር አብሮ የሰፈረ ነው እንደው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ይበዛበታል በሚባለው ቦታላይ ትግሪ ምን አባቱ ሊያደርግ መቶነው አገር ከፋፋይና ደልዳይ ሆኖ ኦነግ ወይም ኦሮሞ ከትግሪጋ ክልለና ካርታ ሊወዋል የቻለበት ምክንያት ጎበዝ በአጠቃላይ ኢትዮፒያን እንደአገር እንዳትቆም ሆነ ዚጎች በሰፈሩበት በበቀሉበት አገራቸውን እንዲያጡ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ሰውና እንሥሣ አንድ ቢት አንድ ቢተሰብ ሆኖው በሚኖሩባት አለም ኢትዮፒያ ከነበራት ስልጣኒ እያሽቆለቆሉ የሰው ልጅ እንደ እንሥሣ እንዲተያይ እና እንዳይተሳሰብ አንዱ ላንዱ ክብር እንዳይኖረው አብሮ እንዳይሰራ በጭፍጨፋ በወረራ ለዘሮቻችን አዲስ አገር እንመሰርታለን በሚል እየተደረገ ያለ ፕሮሰስ ሂደት እንጂ 100% 25 አመት የተመጣበትም መንገድ ሆነ አሁንም ይህንን ለማስፈጸም ነው::በስሙ ከፋፍለው ሲነግዱበት የኖረውን ህዝብ የመጨረሻ ሂደት እስኪሳካ ድረስ ወያኒ የባንዳ ህወሃት ቁልፍ የፖለቲካ አጋሩን ኦነግና ኦነጋዊያንን እየፐወዘ ግዚ ማራዘሚያ ብቻ እንጂ ሊላ ነገር የለም ከኢትዮፒያ ጋር ግንኙነት ያለው ነገር አይደለም :: ኢትዮፒያን እየቀበሩ ለመቆም ጡንቻን ማጠናከራቸው ነው ኢትዮፒያን እንወዳለን የሚል የሰለጠነ ህዝብ በጋራ መቆም አለበት እነዚህ ገና የሰውን ልጅ በመጨፍጨፍና በማረድ የሚያምኑ የፈረጅ ባሪያዎች እና አሽከሮች በመሆን የሚተማመኑ የራሳቸው የሆነ ነገር የሊላቸው ናቸው :: የኢትዮፒያ ህዝብ በአሁኑ ሰአት የሚያስፈልገው 25 አመት በዘር እየተጨፈጨፈ በስሙ እየተነገደ ኢትዮፒያዊ መንግስት ነኝ በማለት ኢትዮፒያላይ ሃያላን መንግስታቶች አይሲስ ትግሪን እየረዱ እንደሆነ ማሳወቅ ነው ትግሪ ባንዳ እንደ ሙስሊም አይሲስ አለምን የ እስላም ይደርጋለው ብሎ እንደሚያልመው ወያኒ ትግሪ ባንዳ ሁሉ በወረራ ኢትዮፒያን የትግሪ አደርጋለው ብሎ የተናሳ ና እያለመ ያለ ቲሮሪስት ነው:: የቀንደኛው መሪያቸው ቲሮሪስቱ መለስ ዚናዊ እግዚአብሂር ወደሲኦል ቢከተውም የሱ መርዝ እያቅበተበጣቸው ህልሙን እራዩን ለማሳካት በተለይ አሁን እሩጫ ላይ ናቸው ስለዚህም በየቦታው የኢትዮፒያን ህዝቦች ደም ለመጠጣት በኦሮሞው, በአምሃራው ,በኮንሶው , …. አላረፉም ጎበዝ አሁን እኮ ከነዚህ ሰዎች የህዝብን ጭፍጨፋ ለማስቆም ሰው ሆኖ መቆም እና እንደ ሰው መተያየት ያስፈልጋል ከፖለቲካ ጋር ግንኙነት የለውም የከሊ ዘር የከሊ ዘር ማለት ፖለቲካ አይደለም የአስተሳሰብ ልዩነት ካልሆነ የአንድ አይነት ዘር ህዝቦች የተለያየ የፖለቲካ አስተሳሰብ ኖራቸው ከሊላኛው ዘር ጋር የሚያመሳስላቸው አስተሳሰብ ይኖራል ስለዚህ የጋራ ነገር ይፈጥራሉ ማለት ነው የግድ የኒዘር የበላይነትን መያዝ መጨበጥ አለበት የሚል ፖለቲካ ኢትዮፒያ ለምትባል አገር እንደ አገር ላማጥፋት እንጂ ሊላ ህልም እንዳልሆነ የፈርጅ ትምህር መማር አያስፈልግም:: ሞት ለማንዳ ትግሪ እና ለከፋፋዮች!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*