ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና እየተስፋፋ የመጣውን #OromoProtest በማስመልከት የኣውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት በቀጥታ የሰጡት መልስ
ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና እየተስፋፋ የመጣውን #OromoProtest በማስመልከት የኣውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት በቀጥታ የሰጡት መልስ የተከበሩ ኣቶ Decke, በኢትዮጵያ የኦሮሞን ማህበረሰብ ወቅታዊ ሁኔታ ኣሳሳቢነት በመግለፅ ጥር 14, 2016 የላኩልኝን ደብዳቤ እንዳገኘሁት ላረጋግጥሎት እወዳለሁ። የኣውሮፓ ፓርላማ ይህ ኣሳሳቢ ሁኔታና በኢትዮጵያ ያለው …