ተቃውሞ ና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ተቃውሞ እና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምእራብ ሸዋ ጀልዱ እና ጊንጪ ተቃውሞና የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችና የሚኒባስ የስራ ማቆም አድማ የተደረገ ሲሆን በጀልዱ ከተማ በርካቶች በወያኔ አግኣዚ ጥይቶች ተመተው ክፉኛ መቁሰላቸው ታውቋል::ይኸው ተቃውሞ በግንደበረት እና አጎራባች አከባቢዎች የተደረገ ሲሆን ሕዝቡ መንገድ በመዝጋት ተቃውሞ መግለጹ ታውቋል::በጊንጪ እና በአከባቢው ከተሞች የአውቶብስ መናኸሪያዎች የሹፌሮችን አድማ ተከትሎ በርካቶች አውቶብሶችን አጥተው የተመለሱ ሲሆን በምእራብ ሸዋ የሚገኙ አውቶብስ መናኽሪያዎች በተሳፋሪዎች ተጨናንቀው ተስተውለዋል::ምንሊክ ሳልሳዊ

በጀልዱ ወረዳ እና በአከባቢው ከተሞች በተካሄደ ተቃውሞ በጎጆ ከተማ በጥይት ተመትተው የቆሰሉ
1ኛ- ብርሃኑ ጫላ – ሸንኩቱ ከተማ ታሶ አከባቢ
2. በይሳ ቀልቤሳ – በቾ
3. አቡሽ ነጋሳ – ጎጆ
4. ደጀኔ ቡልቻ በቾ
5. ሲሳይ ደበላ – ጎጆ
6. ባይሳ ኦልጋ – ጎጆ ሲሆኑ በሸንኩቴ ከተማ ማምሻውን ድረስ ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን መንገዶች በሙሉ ተዘግተዋል:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል::‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
 

5 Comments on “ተቃውሞ ና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል”

  1. ለሁሉም ሰላማዊ ሰልፍ የራሱን ህዝብ በጥይት የሚጨርስ አረመኔ መንግስት

  2. Thanks to Gim -7
    people struggles is being turn out to be unsuccessful any where there is
    people’s uprising
    just for selfish motive of hijacking
    the struggle to the advantages of foreign enemies which they are paid
    and hired for. Shame for the G7
    SHABIYA SLAVES.

  3. አማን አምዶም ቅማላም ሙጄሊያም ወረኛ የፀረሕዝብ ወያኔ አባል ሌባ ነህ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*