የኦሮሚያ ክልል ጭር ብላለች::መንገዶች እና የትራንስፖርት አገልግሎቶች ተዘግተዋል::ተቃውሞው ቀጥሏል::

የኦሮሚያ ክልል ጭር ብላለች::መንገዶች እና የትራንስፖርት አገልግሎቶች ተዘግተዋል::ተቃውሞው ቀጥሏል::#Ethiopia #Oromoprotests #EthiopiaDriversstrike #MinilikSalsawi #AddisAbabaMinilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ራሱ በሰራው ወንጀል ሕወሓት ሕዝብ አይነካ ብለዋል የተባሉትን የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ካባረረ በኋላም የሕዝብ ተቃውሞ መብረድ አልቻለም::በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተሰበሰበው ሪፖርታዥ እንደሚያመለክተው በከፍተኛ ደረጃ ቆራጥ የኦሮሞ ልጆች ለመብታቸውና ለነጻነታቸው ያላቸው የለውጥ ተስፋ በትግላቸው ሕያው ለማድረግ ተቃውሞውን ቀጥለው የዋሉ ሲሆን የዛሬ በኢትዮጵያ የተከሰቱት ተቃውሞዎች ለያት የሚያደርጋቸው የወሎ ክፍለ ሃገር የአሽከርካሪዎች አድማ እና የጎንደር የወልቃይቶች አንድነት ለመጪው የለውጥ ተስፋ ብርሃናቸውን ሲያበሩ ውለዋል::የወያኔው አገዛዝ ከመደናገጡም በላይ እንደለመደው ሲያስር ሲገድል እና ሲደበድብ ብሎም ደህንነቶቹን አሰማርቶ መረጃ ሲሰበስብ ውሏል::
ባለፈው ሁለት ቀን የትራንስፖርት እና የመንገድ መዝጋቱ በተጀመረባቸው አከባቢዎች የቀጠሉ ሲሆን ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ከአሰላ ወደ አዳማ ናዝሬት የሚያስገባው መንገት በትልልቅ የድንጋይ አለቶች የተዘጋ ሲሆን የአግኣዚ ጦር የአከባቢው ሚሊሻዎች ድንጋዮቹን አንስተው መንገዱን እዲከፍቱ ሲያስገድዱ ውለዋል::በምእራብ ሸዋ ዱግዳ ወረዳ መቂ አከባቢ ከኦሮሞ ገበሬዎች ተነጥቆ በሕወሓት ሰዎች የሚተዳደሩ እርሻዎች በሕዝቡ ተቃውሞ ለሊቱን ተደምሥእው አድረዋል::በቦረና ድቡሉቅ ከተማ ሕዝቡ ተቃውሞ ሲያሰማ የዋለ ሲሆን በአዲስ አበባ ሰበታ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዲሁ ተቃውሞ አሰምተዋል::በወለጋ ዩንቨርስቲ ለሁለተኛ ቀን ለሊቱን የጀመረው የተቃውሞ ድምጽ እስከጠዋት ቀጥሎ እንደነበር ሲታወቅ የአጋዚ ወታደሮች ተማሪዎችን ሲደበድቡ እና ሲያንገላቱ እንደነበር ተጠቁሟል::
በኢሉባቦር በመቱ ከተማ ሁለተኛ ደረጃና የቴክኒክ ሙያ ተማሪዎች በዛሬው እለት ከፍተኛ ተቃውሞ ማድረጋቸው የታወቀ ሲሆን : የመንግሰት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃም ብዛት ያላቸው ሰዎች መጎዳታቸው አንድ የከተማው ነዋሪም በጥይት ተመቶ ህይወቱ ማለፋ ታውቋል ።በተመሳሳይ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትናንት ወዲያ ጀምሮ ማታ ላይ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።በወያኔ አጋዚ ወታደሮች በተወሰደ እርምጃ የተጎዱና የታሰሩ መኖራቸው የታወቀ ሲሆን በዛሬው እለትም የታሰሩ ተማሪዎች መኖራቸው ታውቋል ።በተየያዘ ዜናም በጅማ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ሰአት ተቃውሞ ተነስቶ ረብሻ መፈጠሩ ታውቋል።ለአራት ወር ያክል በአካባቢው ሰፍሮ የሚገኘው የአጋዚ ጦርም በተማሪዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ምንጮች ከስፍራው ዘግበዋል። #ምንሊክሳልሳዊ
I call upon all opposition political and armed groups to design a plan to liberate Ethiopia from Woyane Thugs by noting the state of Oromo uprising and the anticipated military confrontation with Eritrea. It is a very critical time for a coordinated action!
I believe the opposition has to take note of the possibility of war breaking out in the near future if not any day now. This could bring or create both an opportunity and challenge for both the armed (OLF, ONLF, Arbegnoch Ginbot 7) and non-armed (ODF, Semayawi, Medrek, UEDF) opposition – not to be caught offguard, it is imperative on the part of the opposition to understand the timing and its implication and lead the Ethiopian people to freedom and democracy from the yoke of woyane tyranny.
The opportunity comes from the fact that the enemy of my enemy is my friend – and the positive engagement of the opposition with the government of Eritrea is a testimony in that regard. This certainly creates a solid foundation and access to coordinate the military engagement of Woyane by OLF, ONLF, Arbegnoch Ginbot 7 and Eritrean forces – through spying on woyane forces and military strategy and sharing the information with Eritrean forces, by campaigning among the non-Tigrean portion of the Ethiopian Defense Forces to turn the gun onto Woyanes, by cutting supply routes within Ethiopia, by striking at woyane establishments within Ethiopia, by calling on the Amhara and Southern Region to join the Oromo mass uprising, call on students and teachers to protest, to strike against all woyane thugs and criminals who are killing and maiming people in Oromia, Gambella, Amhara, Ogaden etc, to strike against woyane prisons and free all prisoners of conscience. If the opposition is determined to work and plan on the general themes mentioned above, Woyane will be history within weeks – and the TPLF thugs and other criminals will be brought to justice!!!
The challenge on the other hand is to be aware of the wolves in sheep skin within the opposition – the likes of Elias, Abebe Belew, Tekle Moresh etc.
Ethiopia
zgjt endiyadergu Tri meqrb yalebet le melaw ye andnet hayloch new.
Ye tgglum aqTacha Tere-qoyanie, Tere-olf, Tere-onlf, Tere-tegenTayoch mehon alebet.
Ye oromowech teqawmom Tere-woyane ke mehonu betecemari Tere-oneg, Tere tegenTay mehon alebet.
Beqer lemegenTel oneg biTelfew ke genTayoch gar mewagatachn ayqerm.
Slezih hoblen ethiopian meferars yelebnm.
Bandeñaw gora andnetachn aTenakren Tebqen belielañaw gora shabiya, woyanien, onegn/olf n, ye ogadien neTa awcn/ onlf n medemses alebn.
Bezih melku new mezagajetna menesat metagel yalebn.
Ethiopia
zgjt endiyadergu Tri meqrb yalebet le melaw ye andnet hayloch new.
Ye tglum aqTacha Tere-woyanie, Tere-olf, Tere-onlf,
Tere-tegenTayoch mehon alebet.
Ye oromowech teqawmom
Tere-woyane ke mehonu betecemari Tere-oneg,
Tere- tegenTay mehon alebet.
Beqer lemegenTel oneg biTelfew ke genTayoch gar mewagatachn ayqerm.
Slezih hoblen ethiopian meferars yelebnm.
Bandeñaw gora andnetachn aTenakren Tebqen belielañaw gora shabiya, woyanien, onegn/olf n, ye ogadien neTa awcn/ onlf n medemses alebn.
Bezih melku new mezagajetna menesat metagel yalebn.
Lemehonu ante gn yandnet degafi atmeslem.
Amara techefechefe yehg yaleh dresuln blo le migedelew ena le mifenaqelew amara eyaleqese/eyecohe yalewn wegenachn wudun sewachn Tekle yeshawn moresh wegenen new bemeTfo sleh yaqerebkew?
Alas, yeleyelh wolf in sheep’s skin ylual ante neh.
Gf leTefeTemebachew Tebeqa huno fth meTeyeq yaskebral enj yaswegzaln?
Tekle yeshawn moresh wegenien miTela be amara lay wonjel yesera bcha new.
Zor bel Liebo!! u r a wolf in sheeps clothing.
Galmo
ante yebeg lemd/lbs lebsew bahtawi meslew gn tekula nachew ataly nachew lemalet new.
Aquamun aTrto glT huno yeqerbn ababalu aymeleketewm.
QeTta glTun new yeTafku.
Ketemecheh teqebelew beqer tewew.
Lemehonu yetu dbq tenkol new yhn endtl yaschaleh kehaq kehone negerh?
Enie yhn ababal yeteTeqemkut
le amara mesqayet teqorquari huno yeqomen sew kesu teTenqequ malet, amara teqorquari aynurew, le amara megedel miqawem Telat new eyetebale eko new. Beliela bekul ethiopia yemil sm yzual le andnet yeqome meslo gn ye andun wegen mebedel liqawem sigebaw
bedeln miqawemutn yawegzal.
Change as the result of crisis is heavy and costly. Leaders should read the emotions and the level of dissatisfaction of the people whom they aspire to lead. It is a high time to call up on all the concerned bodies to have genuine
ine discussion to at least reduce the cost that might happen in the future. We should not be ignorant of change; rather, we should adequately manage it. This might be again difficult for African leaders who came from very low & illiterate families and assume the ultimate political power. Any ways the room is not still closed for discussion,consensus…….
Change we believe in.
ወያኔ/ኢሃዴግ በህዝብ ላይ የሚፈጽመው ግፍና ግድያ እንደተለመደው ሁለት አይነት የተለያየ ፊት በማሳየት (ለውጭ አገራት በተለይም እርዳታ ለሚለግሱት እንደ መልዓከ እና አገራችንን ከብዙ ችግር እንዳዳናት ሆኖ መታየት እና ፤ ለራሱ ህዝቦች ግን እንደ ሠይጣን ሆኖ መገኘት፡ማስመሰልና ሆኖ መገኘት የምድርና የሰማይን ያህል ርቀት አለው)የሚያመልጥበት ጊዜ ማብቃቱን፤ ከዚህ በታች ያለው የስዊድን መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን የአምስት ዓመት እርዳታ እቅድ በሚመለከት የስዊድን ትልቁ ጋዜጣ Aftonbladet የመንግስትን መግለጫ አስመልክቶ ያወጣውን ከነ አማርኛ ትርጉሙ መመልከት ይቻላል፡፡ መልዕክቱን ለመረዳት ትንሽ የፖለቲካ ብስለትን ይጠይቃል፡፡
Regeringen dubblar bistånd till Etiopien
I dag torsdag meddelar regeringen en ny femårig biståndsstrategi för att ”stärka de mänskliga rättigheterna och förebygga natur- och klimatkatastrofer” i Etiopien, Afrikas näst folkrikaste land.
Väderfenomenet el Niño har orsakat den värsta torkan på 30 år vilket riskerar leda till en svår svältkafastrof. Människorättsorganisationen Amnesty ser inte heller några förbättringar för mänskliga rättigheter i landet, som regimen styr med järnhand, skriver Dagens Nyheter.
– Det är hög tid att uppdatera vårt stöd till Etiopien. Sveriges engagemang för det etiopiska folket går ett halvt sekel tillbaka. Denna unika position ska vi utnyttja för att stärka arbetet för de mänskliga rättigheterna och ett fritt civilt samhälle, säger biståndsminister Isabella Lövin i ett pressmeddelande.
Den nya biståndsstrategin, som är indelad i tre prioriterade områden, omfattar ett stöd på i genomsnitt 200 miljoner årligen.
För att förbättra de mänskliga rättigheterna i landet vill den svenska regeringen rikta stöd till grupper vid sidan av den etiopiska regimen.
የስዊድን መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን እርዳታ በእጥፍ ያሳድጋል
ዛሬ ሐሙስ March 3/2016 የስዊድን መንግስት በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ሁለተኛ የሆነችውን ኢትዮጵያን «በሰበአዊ መብት እንድትጠነክር፤ በተፈጥሮና በአየር መበላሸት በረሀብ ለተጎዱ ህዝቦችዋን» ለመርዳት እንዲያስችል አዲስ የአምስት ዓመት የእርዳታ ስትራተጂ ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ በኤል-ኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ ያስክተለው ድርቅ ከ30 ዓመት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ የረሀብ አደጋ እያስከተለ ነው፡፡ ዳገንስ ኒሄተር የተባለው የስዊድን ጋዜጣ እንደጻፈው፤ አሜስቲ ኢንተርናሽናል በበኩሉ አገሪትዋን እንደ ብረት እጅ በጠነከረ ሀይል ከሚያስተዳድረው መንግስት በአገሪትዋ ምንም አይነት የሰብአዊ መብት መሻሻል አይታይም ብሏል፡፡ የእርዳታ ሚኒስትሯ ኢሳቤላ ሌቪን እንደገለጹት «ለኢትዮጵያ የምንሰጠውን እርዳታ ማደስ ወቅቱ አሁን ነው»፤ ስዊድን ከኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር ያለው የትብብር እንቅስቃሴ ከ50 ዓመት ባላይ መሆኑን አስታውስው በኢትዮጵያ ነጻ የሆነ የሲቨል ህብረተሰብ ለመመስረትና በሰብአዊ መብት ማጠናከር በሚደረገው ስራ ላይ እኛ ያለንን የተለየ ቦታ መጠቀም መቻል አለብን ብለዋል፡፡ አዲሱ የእርዳታ ስትራተጂ በሶስት ቅድሚያ በሚሰጣቸው አካባቢዎች ያተኮረና፤ በዓመት ወደ 200 ሚሊዮን ክሮነር የሚሆን የእርዳታ ገንዘብ የያዘ ነው፡፡ (ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ 100 ሚሊዮን ክሮነር ነበር) በአገሪቷ የሰበአዊ መብቶች እንዲሻሻል የስዊድን መንግስት የእርዳታውን አቅጣጫ ከመንግስት ውጭ ላሉ ድርጅቶች ማድረግ ይፈልጋል፡፡
የዳግም አደዎ ዘመቻ ቁጥር 3 መመሪያ
ለህዝቡ የሚሰራጭ።
በ25 አመት ውስጥ በየአመቱ ከ $3 ቢሊዬን በላይ እርዳታ እና ብድር ከውጭ ሲፈልቅ ቆይቷል ለኢሕአዴግ ። የአንዱ አመት ብቻ ኢትዮጵያን ለማልማት የበቃል፣ ግን ሌላው ቀሪው የ24 አመቱ የገንዘብ ጎርፍ የ1000 የአደዎ ኢሕአዴግችን ኪስ አለማ በልማት መልክ። ይህን የኢትዮጵያን ህዝብ ማታለል አይቻልም።እነዚህን ናቸው የታሪክ ነቀርሳዎች በትግራይ ህዝብ ስም በኤፍርት ስም የነገዱትን ከእነ ሂሳቡ $50 ቢሊዬን ጋር እን ፈለጋቸወለን??? ይህንን ጥሪ እናረጋለን ከኢሕአዴጎቹ አስከ ይካቲት 30, 2008 ድረስ ለጠንከራ አገር ወዳድ ተቀዎሚዎች መርጠው በሰላማዊ መንገድ ሥልጣናቸውን ማስረከብ አለባቸው። ይህ ካልሆነ ይድረስ እርምጃ ለመውስድ ይድረስ ባሉበት ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊያን።
መመሪያ ቁጥር 1: እናት አና አባቶች በኢሕአዴግ ስራዊት ውስጥ የተሰለፉትን አስቸኳይ ጥሪ አርጉ በሚገባቸው ቋንቋ እና ድህረ ገፅ ላይ ከዛሬ ጅምሮ ማንኛውም ኢትዮጵያዊም የሁን ወንድም ሆነ ኤርትራዊያን በሰራዊት ውስጥ ለመቀጠል እንድ ጥይት እንዳትተኩስ! እምቢ ብሎ የተኮስ ካለ አጠገቡ ያለህው ስራዊት ቀድመህ እንድትመታው ታዘሀል። ማንኛውንም ለኢህአዴግ ጦር ውስጥ አለቅላቂ ካለ በአገኘህው አጋጣሚ እርምጃ እንድትወሰድ ተዘሀል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የሚያከብርህን የኢሕአዴግ ጦር ወይም ፓሊስ አክብር፣ በአንጻሩ ለገድልህ ከአሁን በኋላ የሚመጣብህ ካለ ባላህ መሣሪያ ቅደመው። በማንኛውም ቆረጣ ወገያ ላይ በለህበት ቦታ ተሳተፉ።
2ኛ የአዲስ አበባ ነዎሪዎች በሙሉ፣ የኢሕአዴግ ካድሬዎች ቤታቸውን ቶሎ ለመሽጥ የስውር ዘመቻ ላይ ስለሆኑ እንዳይገዙ። በቅርብ ቀን የመሬት ከርታ ስብስበው ደግም ህዝቡን በአዲስ አበባ ላይ ላማስለቀስ ዘመቻ ጀምረዎል። በጉልበት ቦታህን ሊነጥቅህ የመጣ ሁሉ ላይ እርምጃ እንድትወስድ ታዘሀል። የመሬት ይዞታ በቋሚ መንግስት አዋጅ ይወጣል። የኢሕአዴግን ሕግ ሁሉ ይሸራል።
3ኛ በቆረጣ ወግያ ጥሪ ላይ ማንኛውም አገር ወዳድ መሳተፈ አለበት።
ነፃነት ወይም ባርነት፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር ከ አምቦ ጫካ ጽ/ት እና ይድረስ ለመሪዎቻን ከአስመራ ደ/ር ብርሐኑ ነጋ አና የ ጦር አስተባባሪ አዛዥ ጄነራል ከማል ገልቹ።
Hagos Geday
የትግራይ ህዝቢ እነዚህ 1000 የአደዌ ሸርምጦችን
ለፍርድ እንፈልገቸዎለን። እግዚአብሄር ኢትዮጵያንይባርክ።
@hagos gidey ethiopia is dead .think your neftegna.oromia is for oromo.long live johar mahamed.RIP ethiopia.
Bel engdiya tor miedaw yedañenal eñanna enant 2ere-habesha ene johar.
Ethiopia yamsraq afrika kokeb thonalech.