የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው::

የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ የአውቶብስ መናኽሪያዎች ባዶ ሆነዋል::በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ ወደ ኦሮሚያ ክልል ተስፋፍቶ በዛሬው እለት በወሊሶ በሆለታ ኢጂራ ጊንጪ አምቦ ጉደር ኤዶ ባኮ የሕዝብ ትራንስፖት የስራ ማቆም አድማ በማድረጋቸው ትራንስፖርት አለመኖሩ ተረጋግጧል:: አንድ ከአዲስ አበባ የተላከ የመንግስት አዉቶቡስ ከወሊሶ መናሀሪያ ሰዎችን ሊጭን ከተማዋ እንደደረሰ ባልተወቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈጽሞበት ከጥቅም ውጪ ስለሁን ተልኮው ተስተጓጉሏል። ሾፌሩ እና ረደቱ ያለምንም ጉዳት ሄደዋል::የአምቦ መናሀሪያ አፉን ከፍቶ ባዶውን ውሏል።

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ቀረሳ ወረዳ በቀርሳ ከተማ እና በቀርሳ ዙሪያ ያሉ ቀበሌዎች ህዝቡ ተቃውሞን በማሰማት ላይ እያለ የመንግስት ታጣቂዎች በወሰዱት የሃይል እርምጃ እስካሁን 2 ሰዎች የሞቱ እና ብዛት ያላቸው እንደቆሰሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ ። በዛሬው እለት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ አንደኛ ደረጃ የሁለተኛ ደረጃ እና የቴክኒክ እና ሙያ ተማሪዎች ከአሁን ቡሃላ አንማር ብለው ትምርት ትተው ወደቤታቸው ተመልሰዋል ።አሙሩ ወረዳ ባለፉት 4 ወራት በተከታታይ ተቃውሞ ሲሰማበት የነበረ ወረዳ ነው። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

10 Comments on “የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው::”

  1. Bewoyane bedel hzb beTena tamo
    Gobez teTerara gfun teqawmo
    Oromia embi alech tenesa weTatu.
    Beagazi Tyit jegnochm motu.
    YenTuhan dem ayfesm bekentu.
    Yfres ydermes awrie sreatu.
    Gobeze teTerara enqberew bertu.
    Ahun new seatu.
    Kasachn woyanien meqber ke enesraatu.
    Woyanie layqerlet motu.
    Gba kemerietu.
    Mnm layadn meTeramotu.
    Ygedel agazi ymut degagamo.
    Hzbachn ychefr keriesaw lay qumo.

  2. Mama ja…R(chilada) hulgize kesew nibretn yiwedal.yam new kagerh kegedalgedlu wendmochhn inezian(childochun)tileh ke gonder yesew ager yesew guday alastenga yaleh .Ager binorh noro yelela ager sew gala bleh balsedebk neber degmo dfreth yemibelthn mesdebh.arekena berbere nalahn bergitm nektotal

  3. የዳግም አደዎ ዘመቻ ቁጥር 3 መመሪያ
    ለህዝቡ የሚሰራጭ።

    በ25 አመት ውስጥ በየአመቱ ከ $3 ቢሊዬን በላይ እርዳታ እና ብድር ከውጭ ሲፈልቅ ቆይቷል ለኢሕአዴግ ። የአንዱ አመት ብቻ ኢትዮጵያን ለማልማት የበቃል፣ ግን ሌላው ቀሪው የ24 አመቱ የገንዘብ ጎርፍ የ1000 የአደዎ ኢሕአዴግችን ኪስ አለማ በልማት መልክ። ይህን የኢትዮጵያን ህዝብ ማታለል አይቻልም።እነዚህን ናቸው የታሪክ ነቀርሳዎች በትግራይ ህዝብ ስም በኤፍርት ስም የነገዱትን ከእነ ሂሳቡ $50 ቢሊዬን ጋር እን ፈለጋቸወለን??? ይህንን ጥሪ እናረጋለን ከኢሕአዴጎቹ አስከ ይካቲት 30, 2008 ድረስ ለጠንከራ አገር ወዳድ ተቀዎሚዎች መርጠው በሰላማዊ መንገድ ሥልጣናቸውን ማስረከብ አለባቸው። ይህ ካልሆነ ይድረስ እርምጃ ለመውስድ ይድረስ ባሉበት ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊያን።
    መመሪያ ቁጥር 1: እናት አና አባቶች በኢሕአዴግ ስራዊት ውስጥ የተሰለፉትን አስቸኳይ ጥሪ አርጉ በሚገባቸው ቋንቋ እና ድህረ ገፅ ላይ ከዛሬ ጅምሮ ማንኛውም ኢትዮጵያዊም የሁን ወንድም ሆነ ኤርትራዊያን በሰራዊት ውስጥ ለመቀጠል እንድ ጥይት እንዳትተኩስ! እምቢ ብሎ የተኮስ ካለ አጠገቡ ያለህው ስራዊት ቀድመህ እንድትመታው ታዘሀል። ማንኛውንም ለኢህአዴግ ጦር ውስጥ አለቅላቂ ካለ በአገኘህው አጋጣሚ እርምጃ እንድትወሰድ ተዘሀል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የሚያከብርህን የኢሕአዴግ ጦር ወይም ፓሊስ አክብር፣ በአንጻሩ ለገድልህ ከአሁን በኋላ የሚመጣብህ ካለ ባላህ መሣሪያ ቅደመው። በማንኛውም ቆረጣ ወገያ ላይ በለህበት ቦታ ተሳተፉ።
    2ኛ የአዲስ አበባ ነዎሪዎች በሙሉ፣ የኢሕአዴግ ካድሬዎች ቤታቸውን ቶሎ ለመሽጥ የስውር ዘመቻ ላይ ስለሆኑ እንዳይገዙ። በቅርብ ቀን የመሬት ከርታ ስብስበው ደግም ህዝቡን በአዲስ አበባ ላይ ላማስለቀስ ዘመቻ ጀምረዎል። በጉልበት ቦታህን ሊነጥቅህ የመጣ ሁሉ ላይ እርምጃ እንድትወስድ ታዘሀል። የመሬት ይዞታ በቋሚ መንግስት አዋጅ ይወጣል። የኢሕአዴግን ሕግ ሁሉ ይሸራል።
    3ኛ በቆረጣ ወግያ ጥሪ ላይ ማንኛውም አገር ወዳድ መሳተፈ አለበት።

    ነፃነት ወይም ባርነት፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!
    ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር ከ አምቦ ጫካ ጽ/ት እና ይድረስ ለመሪዎቻን ከአስመራ ደ/ር ብርሐኑ ነጋ አና የ ጦር አስተባባሪ አዛዥ ጄነራል ከማል ገልቹ።

  4. Mohammad woyaniew
    ante homosexual slehonk ke negusu motuma gar le menegager atchilm.
    Achahn homosexualun sudanawi samora yenusn felegew ena befinTiTaw ketetbet, antenm yktetbh.
    General kemal kelchu be endante aynetu worada yetgrie woyanie lay frhatn, shibrn leqobachuhal, genam eyasguagor yiqebrshal.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*