የጃዋር መሃመድ ቅኝቶች – ክንፉ አሰፋ
መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም። አስር ተቀብሎ በዜሮ የሚሸኝ ጀግና ነው። በዚህ ተግባሩ አድናቂው ነኝ። “እኔ-ነኝ” ያለ የዲሲ ፖለቲከኛን ሳይቀር ከአንዴም ሁለቴ እንደማስቲካ እያኘከ መትፋቱን እንመሰክራለን። የጡት አባቱ የሆነው ኦነግንም ቢሆን ‘A Critical Assessment of the Oromo Liberation Front” በሚለው መጣጥፉ እንዳይሆን እንዳይሆን አድርጎ የጠረበ ፍጡር ነው። ይህ ሰው እንደገና ተመልሶ የ”ነፍጠኛውን ሜድያ” ለመጠቀም የማይሞክርበት ምክንያትም የለም።
ጃዋር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ብቅ ያለው በቅርቡ ነው። በመጀመርያም ሆነ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በተማረባቸው ዱሙጋም እና ጭላሎ፣ አዳማም ሆን ሲንጋፖር ሆኖ ድምጹ አልተሰማም። የፖለቲካ ሂሳቡን ሰርቶ ሲያበቃ የበግ ለምድ ለብሶ ብቅ አለ። በሚኖሶታ ያለመውን ቅዠት ይዞ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ሲደርስ ባነነ። እዚያው ላይ ፈነዳ። ከዚያ በፊት ስሙም ተሰምቶ አያውቅም። እስከ ዲሲ ጉዞ ድረስ የኦሮሞ ህመም አይሰማውም ነበር። “ትንሽ ቆሉ ይዞ ወደ አሻሮው… “ እንዲሉ የኦሮሞነት ጆከሩን ይዞ ፖለቲከኞችን እና መገናኘ ብዙሃኑን መቅረብ ነበረበት። እነሱም ከሚገባው በላይ አስተዋወቁት። በደንብ አድርጎ ቦነሳቸው። ምሁር በሃገር የጠፋ እስኪመስል ድረስ መድረኩን እሱ በቻ ተቆጣጠረው። ቪ.ኦ.ኤ.፣ አልጃዚራ፣ ሲ.ኤን. ኤን፣ እና ዶች ቬለ ላይ ሳይቀር እየወጣ የኛን እጣ ፈንታ እስኪበቃን ነገረን። “ወጣቱ ምሁር” አንቱ የተባለ የኢትዮጵያ ጉዳይ ተንታኝ ሆኖ ከረመ። ድምሩን ካወራረድ በኋላ ፊቱን አዞረ። አዟዟሩ አደገኛ ነው። የፍሬቻ ምልክት ሳያሳይ እንደሚታጠፍ መኪና አይነት። “ይህ ሰው በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የጫነው ዲግሪ ነው ወይንስ ድንጋይ?” እስኪያስብል ድረስ በዘርና በሃይማኖት በፖለቲካ ፈነዳ።
ባጣ ቆዩን ትግል ሲቀላቀል ለአፍ ሟሟሻው አጼ ምኒሊክን አነሳ። የእምዬ ምኒሊክ አጽም እና ሃውልት ላይ ክተት አወጀ። ግዜ የሰጠው ቅል… እንዲሉ እንጂ የመላው ጥቁር ሕዝብ ማንነት መነሻ የሆኑት ምኒሊክ በሱ አፍ የሚጠሩ እንኳን አልነበሩም። ዳሩ መነሻውን የማያቅ መድረሻ የለውም። ሁለት አይን ያለው፤ ከሁለት አቅጣጫ ይመለከታል። ሁለት ጆሮ ያለውም ሁሉንም አመዛዝኖ ይሰማል። አንገት ያለው ደግሞ አዙሮ ያለፈውን ይመለከታል። ያለፈው ከሌለ የወደፊቱ ከምን ሊነሳ? ጃዋር በአምሳሉ የፈጠራቸውን ምስለኔዎችን በሱ የፖለቲካ ዜማ ቃኝቶ ሲያበቃ በፓልቶክ ክፍሎች አሰማራቸው።
ከሁሉም የሚያሳዝነው ደግሞ ገና ነብስ ያላወቁ ሕጻናትን ፎቶ በማህበራዊ ድረ-ገጾች እየበተኑ ለራሳቸው የፖለቲካ ግብ መጠቀም መሞከራቸው ነው። በሞራልም፣ በስነ-ምግባርም ሆነ በባህል ፍጹም ነውር የሆኑ ነገሮችን እያሰሙን አብረን ከረምን። በቃ! የጃዋር ፖለቲካ ይኸው ነው። ይህ ነው የሱ ጀግነነት። ምኞቱ ጀግና መሆን ከሆነ ደግሞ ቦታው ሚነሶታ አልነበረም። ስለ አመጽ የሚሰብክ ወንድ ልጅ መኖርያው ልክ እንደ አንበሳ ከወደ በረሃው ነው።
ይህ ሰው በፌስቡክ ገጹ ላይ ያሰፈረውን አንድ ጽሁፍ ካነበብኩ በኋላ፤ ለዚያ አሳፋሪ ጽሁፍ ምላሽ በመስጠት እና ባለመስጠት ላይ ከራሴ ጋር ሙግት ገጥሜ ነበር። በጃዋር ገጽ ላይ የሰፈረው በዚያ አስጸያፊ ጽሁፍ ያልቆሰለ ቢኖር ጉዳዩ ያልገባው ብቻ መሆን አለበት። በእርግጥ ሌሎች እንዳደረጉት ነገሩን ንቆ መተው ይቻላል። ታድይ የሰው ዝምታ እንደስምምነት የተወሰደ ይመስል የሰውዬው ሙቀት እየጨመረ ሄደ። በተቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ላይ የጥላቻ ዘመቻውን ገፋበት። በዓድዋ እና የአጼ ምኒሊክን ቅኝት በአዲስ ዜማ ይዞ ዳግም ብቅ አለ። እንደራሴውን በስውር እየሰበሰበ በባንድራችንና በኢትዮጵያዊነት ላይ ዘመቻ አቀደ። ይህንን በሰፊው እመለስበታለሁ።
በፌስቡክ ገጹ ላይ የሰፈረው የጃዋር መልእክት እንዲህ ይነበባል፤
…Enjoy the show, the bill is on us… ወደ አማርኛ በግርድፉ ሲመለስ “(የኦሮሞ አመጽ) ትዕይንቱን እያያችሁ ተዝናኑ። ሂሳቡን በኛ ተውት።” እንደማለት ነው።
አሳዛኙን የኦሮሞ ወገኖቻችን እልቂት ነው ተዝናኑበት እያለን ያለው። ይህንን አሰቃቂ ድራማ ከሚነሶታ ሆኖ ሲመለከተው አስቂኝ ነው የሆነበት። እሱ ምን አለበት? እሳቱ ውስጥ አልገባ። ወላፈኑም ፈጽሞ አይነካው። ምሰቆቃውን እንደ ሆሊውድ ፊልም ቁጭ ብሎ መመልከቱ ሳይንሰው ሌሎችንም በራሱ ወጪ ለመጋበዝ የሚዳዳው ደፋር። ይህ ስላቅ ነው ወይስ ፌዝ? ከሞቀ ቤቱ መሽጎ በሰው ልጅ ሰቆቃ መቀለዱ አንድ ነገር ነው። ከሁሉም የሚያስገርመው ደግሞ በዚህ ጽሁፍ ስር ድጋፋቸውን የሚገልጹ እንደራሴዎቹ ብዛት ነው። ሰው በዘር ፖለቲካ ሰክሮ ማሰብና ማገናዘብ ተስኖታልም ያሰኛል። ጽሁፉ በግልጽ እንደሚያስረዳው እየተካሀደ ያለው እልቂት ላይ ጃዋር ማፌዙ አልገባቸው ይሆን? በዚያው የፌስ ቡክ ገጽ ላይ የሚወጡ ዘግናኝ ፎቶዎችን እየተመለከተ የሚዝናና ሰው ካለ ይህ ጤነኛ አይደለም። የአእምሮ ችግር ያለበስ ሰው እንኳን በዚህ አይነቱ የሰዎች ሰቆቃ የሚዝናና አይመስለኝም። ግን የዚህ ሰው ፍላጎት ምን ይሆን?
በዚያ ሰሞን ወዳጄ ሄኖክ የሺጥላ የለቀቀው ጽሁፍ ጃዋርን በደንብ አድርጎ ይገልጸዋል።
“እንጀራውን” በተገፉ እና በተከፉ ሰዎች ታሪክ ላይ ያደረገ ሰው ፣ ህይወቱን በሰዎች መከራ ላይ የገነባ ፣ ኑሮውን ባጋጣሚ ለድምጽ አልባ እና አቅም አልባ ወገኖቹ ለታይታ የሚቆጭ…. ራሱን ትልቅ ለማድረግ፣ ከፊት ሆኖ ለመታየት እና ለመግነን ማናቸውንም አይነት ክፋት ከመፈጸም ልቡ ተው የማይለው ሰው። ሲል ሄኖክ ይገልጸዋል። እኔም ጃዋርን ከዚህ በተሻለ አልገልጸውም።
ሲጀመር እየተካሄድ ባለው የኦሮሞ ወንድሞቻችን የመብት ትግል ውስጥ የእነ ጃዋር እጅ መግባቱ አብዛኞችን ጥርጣሬ ውስጥ ከትቷል። ምክንያቱም ግልጽ ነው። የኦሮሞ ወጣቶች እና ገበሬዎች ስለ መብት ሲሟገቱ የእነ ጃዋር አጀንዳ ደግሞ ሌላ በመሆኑ።
የኦሮሞ ተማሪዎችና ገበሬዎች ይዘውት የተነሱት ጥያቄ አግባብ ያለውና በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊደገፍ የሚገባው ጉዳይ ሆኖ ሳለ ሌላው ወገን ዳር ቆሞ የመመልከቱ ምስጢር ግልጽ ይመስላል። እነዚህ ወገኖች መብታቸውን ለማስከበር የማያባራ ትግል እያደረጉ ባሉበት ወቅት እነጃዋር በረጅሙ ምላሳቸው ሌላውን ወገን የሚያስበረግጉ መፈክሮችን ይዘው ብቅ አሉ። “ኦሮሚያ ለኦሮሞ!” እና “የክርስትያኑን አንገት መቁረጥ!” መፈክር!
እርግጥ ነው። ጃዋር ረጅም ምላስ አለው። ወገን የሚሻው ደግሞ ረጅም ምላስ ሳይሆን ረጅም ጭንቅላት ነበር። የሁለቱ ልዩነት የትየለሌ ነው። ረጅም ጭንቅላት አርቆ ሲያስብ ረጅም ምላስ ደግሞ ከሩቅ ይስባል። እንደ አለመታደል ሆኖ ባለ ረጅም ምላሶች የህዝብን የመብት ጥያቄው እየነጠቁ በራሳቸው አጀንዳ ይተኩታል። እናም የዚህ ትግል ውስጥ ሌላው ወገን ተመልካች ብቻ እንዲሆን ያደረጉት ጃዋር እና በሱ የፖለቲካ ቅኝት ውስጥ ያሉት ደቀ መዛሙርቱ ናቸው። እነዚህ ሰዎች ይዘውት የተነሱት መፈክር ሌላውን ወገን ባያስበረግግ ነበር የሚገርመው። አንዳንድ ቦታዎች የጃዋርን መፈክር የያዙ ሰልፈኞችን የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ማሰማራታቸውን ማስተዋሉ ለዚህ ማስረጃ ይሆናል።
በአንድ ወቅት በጃዋር የሚመራ ይህ ቡደን ዋሽንግተን ዲሲ ስቴት ዲፓርትመንት በር ላይ ቆሞ፣ “Ethiopia out of Oromia”! “ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ጥውጣ!” እያለ ፈረንጆችን ይማጸን የነበረበትን ማስረጃ ከዩቱብ ላይ መመልካት ይቻላል። https://www.youtube.com/watch?v=uXah_qtW8sg
በሌላ ግዜ ደግሞ “…እኔ በምኖርበት አካባቢ ቀና የሚል ክርሲያን ከተገኘ አንገቱን በሜንጫ ቆርጠን እንጥላለን። https://www.youtube.com/watch?v=RMLLmAMWdG8 ሲል የአይሲስን አንገት ቆረጣ በአደባባይ ያበሰረ ሰው ነው። እዚህ ላይ ልብ በሉ። ወንጀል የሰራን ክርስትያንን ሳይሆን “ቀና የሚል” ከተገኘ ነው እናርዳለን ያለው። ልቡ ያሰበውን እና አእምሮው የሚትያሰላስለውን ነው ያፈነዳው። የተናገረው በስህተት እንኳን ቢሆን ንግግሩን ባስተባበለው ነበር።
ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር አንድ ምሽት በአምስተርዳም ስንጫወት፣ “በእርግጥ ጃዋር መሃመድ የክርስቲያን አንገት እቆርጣለሁ ብሎ ተናግሯል?” ሲል ጠየቀኝ። አብሮን የነበረው ገረሱ ቱፋም “ንግግሩን ከኮንቴክስት መረዳት አለብን…” እያለ ሲያስረዳ ሞከረ። ገረሱ ቱፋ በዩኒቨርሲቲ ለኦሮሞ መብት ሲታገል ቆይቶ በኋላም በአስመራ በኩል ሞክሮ ሲያበቃ በሆላንድ በስደት የሚኖር ወጣት ነው። ኮንቴክስቱ ባይገለጽልንም ከዩትዩብ ላይ ያወጣሁት ቪድዮ አንገት በሜንጫ ስለመቁረጥ በግልጽ አማርኛ አስቀምጦታል። በዚያ እለት ነበር የኦሮሞ ሕዝብ በብዛት የሚኖረው በሸዋ እንድሆነና ይህም የክርስትና እምነት ተከታይ መሆኑን ዶ/ር መረራ ያስረዳን።
በእነ ማልኮሜክስና በእነ ማርቲን ሉተር ምድር ቁጭ ብሎ አይሲስን አንገት መቅላት ወንጀል መናገሩ አይደለም የሚገርመው። ይህንን በአደባባይ በኩራት ሲናገር ህግ ባለበት ሃገር ዝም መባሉ እንጂ።

አል ጃዚራ ላይ ወጥቶ ኢትዮጵያዊነት በላዩ ላይ እንደተጫነበትም ደስኩሯል። ይህንን ዲስኩር ከሱ ውጭ ከሌሎች የኦሮሞ ልሂቃን አልሰማንም። በማንነት ቀውስ ውስጥ ካለ ሰው ይህንን መስማቱም ሊደንቀን አይገባም። ይልቁንም ይህንን ከነ በቀለ ገርባ ፣ ከዶ/ር መረራ፣ ከበአሉ ግርማ ፣ ከሎረት ጸጋዬ ገ/መድህን፣ ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ወይንም ከአቶ ቡልቻ ደመቅሳ አንደበት ብንሰማው እበር የሚከብደን። በእንደዚህ አይነት የጥላቻና የዘረኝነት እምሮው የታወረ ሰው እመራዋለው የሚለው አመጽ ላይ ለማበር የኢትዮጵያ ህዝብ ፈቃደኛ ባይሆን ሊደንቀን አይገባም። ከየትኞቹም የኦሮሞ ልሂቃን እንዲህ አይነት የኦሮሞ ሕዝብን ክብር የሚነካ ንግግር ሰምተን አናውቅም። “ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ” “የክርስትያኑን አንገት በሜንጫ እንቆርጣለን” ሲል የትኛው የኦሮሞ ወገን ወይንም የትኛው የሙስሊም ህብረተሰብ ጃዋርን እንደወከለው አናውቅም። ልቡን ሞልቶ ሲናገር ግን የኦሮሞን ህዝብ ከሌላው ወገን ነጥሎ ለማስመታት የታቀደ አደጋ ላይ ሊጥለው እንደሚችል ግልጽ ነው።
የፖለቲካውን ምህዳር ጠቆጣጥረው ዘረኝነትን እና ጥላቻን ሲሰብኩ ምን እናደርጋለን? ንቆ መተው ወይንስ ቀይ መብራት ማሳየት? ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ ስለጥቃቅን ነገሮች ሲናገር፣ “በጥቃቅን ነገር ተጠንቀቅ፤ ትንሽ ፍሳሽ – ትልቅ መርከብን ታሰምጣለች።” ብሎ ነበር። በእርግጥ መርከቡ ሊሰምጥ የሚችለው ውሃ መርከብ ውስጥ እንዲገባ ስንፈቅድላት ብቻ ነው።
የጃዋርን አካሄድ ሳሰላስለው ቦካሳ ይታወሰኛል። የትም አይደርስም የተባው የማእከላዊ አፍሪካው አስር አለቃ ቦካሳ፣ ሁለቱም ተመሳሳይ አመጣጥ አላቸው። ሁለቱም በማንነታቸው የሚያፍሩበት የበታችነስ ስሜት ውስጥ የኖሩ ናቸው። ሁለቱም የማንነት ቀውስ ውስጥ የነበሩ ናቸው። ጃዋር በአንደበቱ እንደነገረን የአማራ እና የኦሮሞ፣ የክርስትያን እና የሙስሊም ቅልቅል ነው። እንደዚህ የተበሳተሩ ብዙ አሉ። አብዛኞቹ ታዲያ በማንነታቸው ይኮራሉ። እንደ ጃዋር ያሉ ጥቂቶች ግን የስነ-ልቦና ቀውስ ውስጥ ቢገቡ አይደንቅም። አባት እና እናቱን የማያውቀው ቦካሳ ከ 12 አመቱ ጀምሮ የማንነት ጥያቄ ሲያንገላታው የነበረ ሰው ነው። የም ሆኖ የትም አይደርስም እየተባለና የተናቀ ወታደር ነበር። የሃገሪቱ ርእሰ ብሄር ይሆናል ብሎ ያሰበ አልነበረም። አስር አለቃ ቦካሳ በለስ ቀንቶት እ.ኤ አ. 1966 በመፈንቅለ መንግሰ ስልጣን ይዞ ሲያበቃ የማእከላዊ አፍሪካን ህዝብ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ፈጀ ሀገሪቱን እንዳልነበረች አደረጋት።
ሰዎች ለአዶልፍ ሂትለርም የነበራቸው አመለካከት ከዚህ የተለየ ልነበረም። አንድ የጀርመን ታሪክ ተመራማሪ ሁኔታውን ሲገልጸው “They all had one thing in common – they underestimated Hitler” ነበር ያለው። ሁሉም የሚጋሩት አንድ ነገር ነበር። ሁሉም ሂትለርን ንቀውት ነበር። በመጨረሻ ሂትለር የጀርመን አዲሱ ቻንስለር ሆኖ ብቅ ሲል የናዚ ፓርቲ አባላት በደስታ እና በእንባ ተቀበሉት። በሀገሪቱ ህግ ሳይሆን በሂትለር አምላኪ ሆኑ። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ሳይሆን የጃዋር አምላኪዎች እያደረጉ እንዳሉት ማለት ነው። ጃዋር “የእልቂቱን ትእይንት በኔ ሂሳብ እያያችሁ ተዝናኑበት” ያለውን አጢነው አይመስለኝም። በደፈናው ስለሚያመልኩት እንጂ።
ቦካሳም ሆነ ሂትለር በጥላቻ የመጡ ስለነበሩ ከምደር-ገጽ ጠፍተው ታሪክ ሆነው አልፈዋል። ጥለውት የሄዱት አሻራ ግን እስካሁን አለ።
Why you gave him that much value in first place ? Jaware simply childish confusion maker. The one speake in the morning can’t remember what he was said in the afternoon, Jaware is a traveller with no departure or destnation.
እንዳንተ አይነት ምሁር፤ የድረ ገፅ ላይ ጀግና፤ አንተ የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ፤ ዛሬ የኦሮሞን ትግል እና ታጋይ ለማንኳሰስ፤ አማራና ኦሮሞን ደግሞ ለማቃቃር አንተና መሰሎችህ የምታደርጉት መንደፋደፍ በፍፁም አይሳካላችሁም፤ አማራና ኦሮሞ በደምም ጭምር ተዋህደዋል፤ ተዋልደዋልም፡፡ ጀዋር ምሁርና እውነተኛ ታጋይ የመሆኑን ሀቅ ላንተና ለመሰሎችህ ለመንገር ጊዜ አልፈጅም፤ ነገር ግን ስላንተ አላዋቂነት ጥቂት ለማለት እገደዳለሁ፤ ጀዋርን ለመተቸት ስትል ያንተን ባዶነት (ድሮም ባዶ ነህ) ነገርከን! በሰለጠነው ዓለም ውስጥ ሆነህ ምንንና ማንን፤ እንዴትና በምን አግባብ መተቸት እንዳለብህ ያላወቅህ፤ ግብረ ገብነት የሚጎድልህና ስለ ፖለቲካ ሰምተህ እንጂ አይተህ (ተመሳስለህ ከማስጠቃት ውጪ) የማታውቅ ድንጋይ ራስ መሆንህን ነገርከን!ለመሆኑ ወገኖችህን መሰለል ተውክን? በምርጫ 97 ዋዜማና ማግስት በወገኖችህ ላይ የሰራሀውን ሸፍጥ እስከ ዛሬ አልተናዘዝክምን? ንስሃ እንደመግባት ይባስ ብለህ ሀጢዓትህን ለምንም ትቆልላለህ? ጀዋር ክፋም ለማም ለወገኖቹ እየሰራ፤ እየታገለ ነው፤ እንደ….ወገን መስሎ ወገኖቹን እየሰለለ በየወገኖቹ ቤት በደረቅ ሌሊት ከፊት ቀድሞ ወያኔን እየመራ እልፍ አእላፍ ታጋዮች ወንድሞቹን በማስገደል፤ በማሳሰርና (ተመሳስሎ አብሮ በመታሰርም ጭምር)ወያኔ የሚጥልለትን ፍርፋሪ አይለቅምም፡፡ ይህን ስል ማንነቴን እንደምታውቅ በእርግጥ አውቃለሁ፤ እንተዋወቃለንም፤ ስለዚህ ጉዳይ ወደፊት በሰፊው እዚሁ ድረ ገፅ ላይ የጋዜጣ ቆሎ ላደርግልህ ቃል እገባልሃለሁ፡፡
Kinfu Assefa:
It seems to me, you have expressed your fear and hate of the Oromo through the highlander take down and badmouthing of Jawar. Jawar is an embodiment of all Oromos who earned to be a Managing Director of the Oromo Media Network. Your continued tripping at the expense of the hate for Dr. Berhanu Nega and now Jawar makes me suspicious that you maybe a Woyane agent.
To all other readers:
I call upon all opposition political and armed groups to design a plan to liberate Ethiopia from Woyane Thugs by noting the state of Oromo uprising and the anticipated military confrontation with Eritrea. It is a very critical time for a coordinated action!
I believe the opposition has to take note of the possibility of war breaking out in the near future if not any day now. This could bring or create both an opportunity and challenge for both the armed (OLF, ONLF, Arbegnoch Ginbot 7) and non-armed (ODF, Semayawi, Medrek, UEDF) opposition – not to be caught offguard, it is imperative on the part of the opposition to understand the timing and its implication and lead the Ethiopian people to freedom and democracy from the yoke of woyane tyranny.
The opportunity comes from the fact that the enemy of my enemy is my friend – and the positive engagement of the opposition with the government of Eritrea is a testimony in that regard. This certainly creates a solid foundation and access to coordinate the military engagement of Woyane by OLF, ONLF, Arbegnoch Ginbot 7 and Eritrean forces – through spying on woyane forces and military strategy and sharing the information with Eritrean forces, by campaigning among the non-Tigrean portion of the Ethiopian Defense Forces to turn the gun onto Woyanes, by cutting supply routes within Ethiopia, by striking at woyane establishments within Ethiopia, by calling on the Amhara and Southern Region to join the Oromo mass uprising, call on students and teachers to protest, to strike against all woyane thugs and criminals who are killing and maiming people in Oromia, Gambella, Amhara, Ogaden etc, to strike against woyane prisons and free all prisoners of conscience. If the opposition is determined to work and plan on the general themes mentioned above, Woyane will be history within weeks – and the TPLF thugs and other criminals will be brought to justice!!!
The challenge on the other hand is to be aware of the wolves in sheep skin within the opposition – the likes of Elias, Abebe Belew, Tekle Moresh etc.
Kinfu Assefa,
You exposed your ignorance and admitted how much you know of the Oromo people when you stated your conversation with Dr. Merera. That kind of mind set is the culprit for Ethiopia’s long political problem. It so happens that you are one of the architects of EPRP, if I understand it correctly. True to your organization’s strategy for over 40 years, the MO has been to encourage character assasination of people and organizations you don’t agree with. You “hanged” Dr. Haile Fida because he was an Oromo and a very charistmatic and strategic leader of our time. He was a very moderate political leader at the time until he was killed by the Derg. So you and your cohorts had to reduce him, kill him if you could in order to burry an Oromo politician. So it became clear that anti-Oromo poltical activists used that system of character assasination on any Oromo that comes upon the political platform of Ethiopia. Now there are Amhara extremists including you who have been calling for Jawar’s head. TPLF is now included in the game. So to support your hypothesis you have to create a caricuture of Hitler and Bokassa for Jawar. It doesn’t matter whether your childish game has any relevance. The reason is simple. Jawar and the elites of other marginalized people are distancing themselves and the population they come from your mold of Ethiopia. You are being left bare-handed. On the contrary, Jawar has been able to create a medium of communication among Oromos that have been denied to Oromos within the country and from outside. That is a pain for exclusive Ethiopianists. That is also for the same reason why Jawar has become a very prominent Oromo activist. He is a bright guy. People like you cannot even stand on the same platform as he is educationaly, politically..etc. So you want to bring him down to your level. One thing we know is that Jawar could be your son. You are an old timer whose time has gone by. That is not to deny that Jawar has his mistakes as a human being, but to call for the TPLF’s help to deal with Jawar is too extreme. On the other hand, you have no moral standing to tell the Oromo people what is right or wrong for them. What is clear is that people like you are no different from the TPLF who is currently engaged in mass killings. To be sure we will survive this atrocity with our head held high with the sacrifice of our people for a cause greater than induividual life.
Although your ignorance has bounds, wish to share with you and the likes of you the following itemized points….
የኦሮሞ ሕዝብ ህገ መንግስታዊ የመብት ጥያቄዎች ለድርድር እና ለልመና የሚቀርቡ አይደሉም።
*****************************************************************************
አንዳንድ ወዳጆቼ የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሮሞ ሕዝብ እየጠየቀ ላለው:
1ኛ፣ በጉልበት እና ሕግን ሽፋን በማድርግ የተዘረፈው የኦሮሞ ሕዝብ መሬት እንድመለስ፣ የወረራው መሠረት የሆኑት ሕጎች እንዲሻሩና የዘረፋ ተቐማቶቹ እንዲፈርሱ፣
2ኛ፣ ኦሮምኛ ከአማርኛ ጎን ለጎን የኢትዮጽያ ፌድራል መንግስት የሥራ ቐንቐ እንዲሆን፣
3ኛ፣ አድስ አበባ እንደ ሌሎቹ ትላልቅ የኦሮሚያ ዞኖች የዞን ደረጃ ተሰጥቷት፣ አማርኛ እና ኦሮምኛ የሥራ ቐንቐ ሆነው በኦሮሚያ ሥር እንድትተዳደር፣
4ኛ፣ በግፉ ለተገደሉና ለታሰሩ የኦሮሞ ልጆች ካሳ ተከፉሎ ገዳዮችና አሳርዎች ለፉርድ እንድቀርቡ፣
5ኛ፣ የኦሮሞ ሕዝብን ለ140 ዓመታት ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የለየው ሥረዓት ተሽሮ ፣ ሕዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፖሊሲ እንድወጣ፣
6ኛ፣ የኦሮሞ ሕዝብ በክልል ደረጃ ከፌዴራል ተላላኪዎች እጅ ወጥቶ ራሱን በራሱ እንዲያስተዳድርና በፌዴራል ደረጃ ኢትዮጵያን በድርሻው ልክ ተወክሎ እንድያስተዳድር፣
Kinfu Asefa, Abebe Belew, Tekle Moresh, Girma Kassa and other Oromo haters:
JAWAR is an embodiment of all Oromos. All Oromos are JAWAR. Despite your unrelenting venom and campaign against a courageous Oromo leader, Oromos stand by Jawar. So just go away suckers – The under belly of your hate propaganda is an expression of the wish to repeat your forefathers fascistic and genocidal acts towards the Oromo.
ከዘረኛዉ አማራ ለዘረኛዉ ኦሮሞ የተፀፈ
እንዳንቴዉም እንደ ጀዋርም አይነቱ ለኢትዮጲያ አያስፈልጋትም
Oneg bilefelf wTietu amren endnwagaw yabertatal.
Adis abeba yenuariwechua nat.
Rasuan yechalech gzat nat.
Yehulum ethiopiawiyan nat.
Enantes ye amaran meriet worachuh sleyazachuh aydel badis abeba zuria eyenorachuh yalachuh.
Hulum balebet beyzotaw yemenorna rasun berasu yemastedader mebtu yeTena new.
Gulbetam yehone linefgew mekejel yelebetm.
Adis abebanm ke amara qemto wero yeyazat hzb endenante ageru nat, rasun yastedadratal.
Mnm beweTaw beliela mogzit ygezal.
NeTanetn mayaq neTa awci nachuh.
Yehulu ethiopiawiyan yehonechn megzat felegachuh.
Bemnm benged be oromo astedader athonnm.
Metasebu berasu wonjel new.
Jawarn azlehew zur .
Gn le ethiopia bego yemiyasbu hulu jawarn be krstian Telatnetu, be etiopia andnet khdetu, oromo balhonut gosana negedoch banesasaw bTbTna bedel, ye oromon hzb be Tere-etiopiawinet lemaself bemiyadergew wonjel yfaredutal,
doctor tesfaye debesa be ene doctor haile fida budn tegelual, doctor brhane mesqelm tegelual, ene doctor engineer senay liekem be ene general teferi banti tegelewal.
Gn oromo slehonu alydelem yetegedel.
Doctor haile fida, doctor negede gobezie le andit ye kulnet ager etiopia taglewal.
Enante onegoch be Tere-amaranet meselefachuh ke shabia ena ke tgrie woyanie ekul yadergachuhal.
Be mayaskied yebelay enhun, hulu le oromo belachuh tawrachuhal.
MiyawaTaw hulum gosa, neged be ekulnet be etiopiyawinet ennur new.
Enante le oromo bcha yhun mtlutn lielaw gosam, negedm le rasu yfelgewal.
Gulbetam yebelay yhun anlem.
Ahunm bedgamie lngerachuh miyawaTaw hulum gosa neged ehul new, be ekulnet etiopiawi hunen abren band lay ennurbat new.
Ye oromo hzb ayaqachuhm, alwekel achuhm.
Be tgrai woyanie bedereseb gfna bedel hzbu mameTu ke oneg ga ayzamedm.
Oneg lemegenTel, oromo yameTew yezer adlo tgrai woyanie slefeTemebet, kegfna bedel neTa lemewTat new.
Becirash le megenTel aydelem.
Tglun lemeTlef atadbu, zorbelu
laseyf tgaleT alachuh.
ALL OROMOS ARE JAWAAR!!!!!
You good for nothing! No more room to divide Oromos based on their religion. Under any circumstances and at any cost we trust this young leader. Nowadays, a five year old child knows who Jawar is. Your hateful speech will widen z gap between these two giant nations of the country. Donot toil this much reality comes sooner or later. Donot worry Mr rabish!
Oneg bilefelf wTietu amren endnwagaw yabertatal.
Adis abeba yenuariwechua nat.
Rasuan yechalech gzat nat.
Yehulum ethiopiawiyan nat.
Enantes ye amaran meriet worachuh sleyazachuh aydel badis abeba zuria eyenorachuh yalachuh.
Hulum balebet beyzotaw yemenorna rasun berasu yemastedader mebtu yeTena new.
Yhn mebtun gulbetam yehone linefgew mekejel yelebetm.
Adis abebanm ke amara qemto wero yeyazat hzb endenante ageru nat, ye rasun gzat rasu yastedadral.
Liela gex aysham.
Mn beweTaw beliela mogzit ygezal.
NeTanetn mayaq neTa awci nachuh.
Yehulu ethiopiawiyan yehonechn megzat felegachuh.
Bemnm hunietana menged be oromo astedader athonm.
Metasebu berasu wonjel new.
Jawarn azlehew zur.
Gn le ethiopia bego yemiyasbu hulu jawarn be krstian Telatnetu, be etiopia andnet khdetu, oromo balhonut gosana negedoch banesasaw bTbTna bedel, ye oromon hzb be Tere-etiopiawinet lemaself bemiyadergew wonjel yfaredutal,
doctor tesfaye debesay be ene doctor haile fida budn tegelual, doctor brhane mesqelm tegelual, ene doctor engineer senay liekem be ene general teferi banti tegelewal.
Gn oromo slehonu alydelem yetegedelu.
Doctor haile fida, doctor negede gobezie le andit ye kulnet ager etiopia taglewal, enakebr achewalen.
Enante onegoch be Tere-amaranet meselefachuh ke shabia ena ke tgrie woyanie ekul yadergachuhal.
Be mayaskied yebelay enhun, hulu le oromo belachuh tawrachuhal.
MiyawaTaw hulum gosa, neged be ekulnet be etiopiyawinet ennur new.
Enante le oromo bcha yhun mtlutn lielaw gosam, negedm le rasu yfelgewal.
Gulbetam yebelay yhun anlem.
Ahunm bedgamie lngerachuh miyawaTaw hulum gosa neged ehul new, be ekulnet etiopiawi hunen abren band lay ennurbat new.
Ye oromo hzb ayaqachuhm, alwekel achuhm.
Be tgrai woyanie bederesebet gfna bedel hzbu mameTu ke oneg ga ayzamedm.
Oneg lemegenTel, oromo yameTew yezer adlo tgrai woyanie slefeTemebet, kegfna bedel neTa lemewTat new.
Becirash le megenTel aydelem.
Tglun lemeTlef atadbu, zorbelu
laseyf tgaleT alachuh.
Anchi manesh? Kenash? Insisa!
Jawar is an acomplished achiever on Ethiopian politics. His father is Oromo and his mother Amhara. He is an independent analyst. Not Oromo political organization affiliated. Oromo has Bekele Gerba and others. You blind. Take your teret teret where it belongs!
You onegs and selfish pro-jawar individuals are wrong now and then.
Your mentally ill jawar is pro-isis alqaida because he himself declares to kill kristians with mencha/big sickel.
If you are supporting such ignorant criminal minded individual then you yourself is psychotic and criminal.
What we ethiopians need is persons who have great capacity to:
advance science and technology, promote equality and justice for all ethiopians,
struggle for democracy and prosperity
fight separatists, apartheid, ethnocenterism.
ምን ያውቃል ብለህ ነው ጭንቅላት ለምን ተሰራ ስባል ኮፕያ ለማድረግ ነው ብሎ ከምመልስ ሰው ምን ትጠብቃለህ አይደለም ውጭ ሀገር መማር የውጭ ሀገር ትምህርት ቤቱ ጭንቅላቱ ላይ ብሰራ እሱ የምያስበው እንደ አህያው ነው እባካችው ቦታ አትስጡት ጋላ ጋላ ነው ታጥቦ የማይጠራ።
በጣም፡ አመሠግናለሁ።
ኪፊት ኣፈ። ጆዋር ማን እንደሆነ ታቃሌ?
Jawar is almost certainly a spy or agent, and not an Ethiopian.
Maybe employed by CIA or Arabs.
Regarding oromos, MOST in what is called oromia are not ethnic oromos, they are Kembatas, Hadiyas, Gurages, Welayitas, Damots, … or some mix.
እናንት ዲያስፖራ ያላችሁ ተላላኪዎች እስኪ አርፋችሁ ተቀመጡ። አልሳካ ሲላችሁ ወደ ኦሮሞ ጠጋ ጠጋ ማለት ይቅርባችሁ። ኦሮሞ ደግሞ ሁሌ በ አማራ ተጨቁነናል፣ ሚኒሊክ ጨቆነን፣ ኃይለሥላሤ ጨቆነን ደርግ ኣሁን ደግሞ ወያኔ አራሳችሁን መርምሩ። አማራ ሲናገር ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ሰለጠንን ብለው የላቲን ፊደል እንደተጠቀሙ። ደግሞ ብሔራዊ ቁዋንቁዋ ኦሮምኛ ይሁን መባሉ። ውያኔ በስንት ጣዕሙ የሰለጠኑ ናቸው።
@ Geremew,
it is not clear what you want to say. You could be a TPLF or EPLF cadre, someone like Tesfaye Gebreab. “Oromos” never said that using inferior Latin alphabet is “silTinina”, also they never preferred inferior Latin alphabet to the superior Geez.
They were forced to use the inferior ferenji alphabet by ferenji slave TPLF and oromo tribalists.
Not only Ethiopia, the whole of Africa will be cleansed from ferenji culture and traditions soon.
የብሄር ዙፋን ይዞ ጉዞ የጀመረው ወያኔ ገደል ገብቷል አሁንም የብሄርን አቅጣጫ ይዞ የሚጓዝ ተመሳሳይ አዘቅት ይጠብቀዋልና ከዚህ አይነት የቡዳ ፖለቲካ እንላቀቅ።
ታዲያስ ሰላም ብለናል
ፅሁፉን ኣየሁት ሙክራህ ጥሩ ነው።
ኣፃፃፍህ ግን ለመከፈፋል ይመስላል ኣንተ የፈለገህን ቸክችክ ጅዋር ግን የ የኦሮሞ ትውልድ በመሆፍኑ እንኮራበታለን።
ATO Kinfu Assefa I thought you are a woyane agent and want to distract Ethiopian from the real enemy. This is not the time to fight each other but to focus our struggle on the cancer of Ethiopia woyane. Thus why woyane stay 25 years. Always we finished our energy to fight each other. Please when woyane paid u let us know.
Kinfu simhn merzu biluh yamribhal.bedemna begulbet yeteseqelewnm bandira merz indaytay mar meqebath mebth new.Gn oromow ,ogaden ,afaru ,sidama bzu hzbich zmblew yetelut yimeslehal?ya ako yetekeberu yalkew bantu minilik bezan gize yalseletene gebere temenja bagatami yagenge ingi keseletenew alem yametawn adolf hittlern yibeltal sraw.bandirawm iko yaw SS yenazi parti new.Antem iko yalkew jawar ameruca slal inji zm aibalm alk.ayeh tsere demicracy afang indhalk?jewarn ande biltablt ande minm yemayawk mong argeh slehewal.Yaltemarem lemalet asbhk,ijun bedem yatatebwn Minilik yetemare lemalet felgehal.kristianochnm ingelalen blwal blehal wede 20,000 belay christian wendmochun orimowochun new wys betyaqe new? Mechem yenne abune petrosn ,ye kes Gdenna demun yeminilk wendm mengistu yetetan , Teferi M Guddisa yngaw hodam ,(inante yemtwedut )yecheresachewn wondmechen endehon Jowar aylm.belelaw alem yetgl tarikoch andu bher kegeziwochm bihon letebedelew metagelachewn awqallehu,lemusale Chekuvera,nechoch levetnam,nechoch lesouth afruca,belatin america yenetsanet tgloch areboch lesudanoch betam bzu,gn yenante merzam besteqer bimar baimar letebedelew azno inkwan semche alawqm.Minalbat kemgbu yihonal bye asebku .,yachi bandira,andnet,ethiioia,dardnber,abatoch yesetun adera (aremenenet)abet yalebachew gud…igzio maren wakrstos.Bel jowarn lkek argew.Isu yeminagerew sle yemiwedew yerasu hzb new lant gin yeh iret new.Bel dehna senbt .indesew indtasb yeqirta indtteyik itselylhalehu.Alezam bante mengede mechereshaw ayamrm lemanm
Some comments given by TPLF cadres. To saw the seed of hatred among amhara and oromo . so be careful some times commented as oromo and as Amhara. All Ethiopian people know this devil mafia group who wants to stay 4 kilo by any way by taking wolkite land from Gonder and Oromia,and Gambella etc ..
Yqrta
ato lienco leta megenTel giziew yalfebet hasab new ale.
Le andnet le dimokrasi lekulnet endemitagelu geleTu.
Onegn ttew liela drjt alachew.
Eniem be zih internet oromo meslo smun eyeqeyayer andie amara meslo oromon miyaTeqa liela gizie demo oromo meslo amaran miyaTlala ya gmatam luTi tesfa gebreb mehonun teredahu.
Bemehonum megenTeln ttachuh lekulnet ena le ethiopia andnet mittagelun hulu yqrta byalehu, bertum byalehu.
Engdih ke zih internet sraye blo balemaquareT amaran ena oromon lemagacet eyTare yale ya gmatam tefa gebreb ke eritrea new.
Ke miliyonnoch mekakel andand yesun wonjeleña qsqesa mitegebru woim lemetegber mimokru slemaiTefu linakeshfbet gd ylal.
Ye juwar Tebeqa huno miTfm esun new. Jawar rasum le rasu Tebeqa huno yTfal.
Slehonem melsachin beTnqaqie yhun.
You so called “Wdra”:
Your repeated scribble shows how ignorant you are – you lack knowledge or awareness in general; & evidently uneducated or unsophisticated and stupid”
Here are appropriate language that describes you: uneducated, unknowledgeable, untaught, unschooled, untutored, untrained, illiterate, unlettered, unlearned, unread, uninformed, unenlightened.
Last but not least, please do not write anymore and embarrass yourself. I suggest to your Woyane sponsors, to hire educated agent.
Wdra: You ignorant Woyane – Just go away!
Adisu is tefa gebreb gmat, the homosexual individual from eritrea.
Sidamaol is also tesfa gebreb tefa gebre gmat from eritrea, the same homosexual individual. LuTi
Addisu what’s wrong with you he has the wright to oppose Jawar he write his own comment up to you support or not that’s it fuck jawar I didn’t support what u say?
Adisu is tefa gebreb gmat, the homosexual individual from eritrea.
Sidamaol is also tesfa gebreb tefa gebre gmat from eritrea, the same homosexual individual.
Almost all pro-jawar posts here are from this luT individual.
ጃዋር ማለት የግራኝ መሃመድ እርዝራዝ ነው :: ሁሉም ለኦሮሞ እታገላለው ብለው በዘር ከረጢት ውስጥ የገቡ ፕሮፊሰሮች ዶክተሮች ወይም አዲሱ ጀኒሪሽን ጨፊ ኦሮሚያ ባዮች ከጅሃር በምን ይለያሉ? ጅዋር እርግጠኛ ነኝ ኦሮሞን ክርስቲያን ሳይሆን አርዳለው የሚለው አምሃራውን ነው ይህ ሰው ሆነ የሱ አባቶች ኦሮሞዊያኖች 25 አመት ከወያኒ ጋር ጫካ ገብተው ዲሞክራሲ ያለገደብ አይነት ወያኒ ተመችቶናልም ብለው ኢትዮፒያን ከወያኒጋ ተከፋፈላት አምሃራን ለማሳነስ ክልል እና ካርታም ወሳኝ ሆነው ዘፈኑብን የኢትዮፒያም ታሪክ 100 አመት ነው በማለት ሚሊሊክ ኦሮሞን ክርስቲያን እያለ ጨፈጨፈ ኦሮሚያን ወረረ ተባለ ጎበዝ በኢትዮፒያ ውስጥ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን የዘር ፖለቲካ ፖለቲካነው ብለው ሲነሱ ችግራቸው ከአምሃራ ጋር ለምን ሆነ? ወያኒ አምሃራ የቀማቸውን መሪት ከመለሰላቸው ከወያኒጋ እንጂ ካምሃራ ጋር እና ከኢትዮፒያዊያን ጋር በጫካ አገር በዘራቸው እንዲወስዱ አልተስማሙም ስለዚህ የአምሃራ አጺዎች ስረአት ብለው በሃሰት በዘር እንደተሰባሰቡ የሚፈርጃቸው ፈረሱ አልፈረሱ ዛሪ እነሱ ለኦሮሞ ወጣቶች ታሪካችን ብለው እንደሚሰብኩት አምሃራውም ካባቶቹ ስር መሰረቱ ኢትዮፒያዊ እንደሆነና የአምሃራ አጺዎች ኦሮሚያ የምትባል አገር ለመውረር ኦሮሞን ክርስቲያን ሁን ብለው እንዳልጨፈጨፉ የኦሮሞን መንግስት እንዳላፈረሱ እንዲሁም በኢትዮፒያ ውስጥ ያሉ ሊሎችንም ነገዶችንም ቢሆን መሪታቸውን ለመቀማት ክርስቲያን ሁኑ ብለው እንዳልጨፈጨፉና አምሃራው ኢትዮፒያውስጥ ሲሰፍር ከሰሚን እስከ ደቡብ እንዲሁም ከምስራቅ እስከ ምእራብ አባቶቹ አገር እያቀኑና እየገነቡ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ኢትዮፒያዊነቱና ታሪኩ ውርስ ነው ስለዚህ ኢትዮፒያዊ ማንነትን በውርስ እንዳገኘ ጠንቅቆ ያውቃል የአጺዎች ስረአት የለምና አምሃራ አገሩን ማንነቱን አያውቅም መቀማት አለበት ብሎ ያለው ማነው ? የኢትዮፒያም ታሪክ እና ወደ ኢትዮፒያም ክርስትና የገባውም እንዲሁም የአጺዎች ስረአት መንግስት እያቆሙ ህዝብ ያስተዳደሩት እንደ አምሃራ ታሪክ በሚሊሊክ ዘመን የመጣና የ100 አመት ታሪክ ሳይሆን ያለው የ 300ሺ ዘመን ታሪክ ያለው ህዝብ ነው ልዩነታችን እዚህ ላይ ነው :: በተረፈ ኢትዮያን ያቆሙ አጺዎች የብዙ ነገድ አጺዎችን አትርፈዋል ስለዚህ ሚሊሊክንም ሆነ አጺ ሃይለስላሲን ለቀቅ አድርጉ ጦስ ጥቡሳታቸውን ይዛችሁ ገደል ግቡ አጺዎች ስር መሰረታቸው ኢትዮፒያዊያን ስለሆኑ እያንዳንዱን ማን ምን እንደሆነ ያውቃሉ አምሃራ ማን እንደሆነ ኦሮሞ ማን እንደሆነ ሲዳማ ትግሪው አፋሩ በደብ ጠንቅቀው ያውቃሉ እንደናተ ተራዎች አይደሉም ተራ ባለመሆናቸው ኢትዮፒያን ለብዙ ሺ ዘመናት ስማን በጥሩ በማስነሳት ታሪክ በአለም እየሰሩ ያስረከቡ አባቶች ናቸው ዘረኝነት ሳይሆን የነሱ አላማ ኢትዮፒያዊነት ነው ስለዚህ እናተ ተራና ምንም የማታውቁ የዘመኑ ፕሮፊሰሮች ዶክተሮች ነን ብላችሁ ብትሰለጥኑ እነሱ የኢትዮፒያን የራሳን ትምህርት እየተማሩ ከናተ በጣም በጣም የሰለጠኑ መሆናቸውን ፈርጅም ያውቃቸዋል እናተ የፈርጅ አሽከሮች እና ህዝብ ሻጮች አገር አልባ አድራጊዎች ናችሁ ምክንያቱም ተራ ሰዎች ስለሆናችሁ በ 21ኛው ክፍለ ዘመንም አለም ሰልጥና ሰው ከ እንሥሣ ጋር አንድ ቢት እየኖረ ባለበት ዘምን የኢትዮፒያን ህዝቦች እንደ አውሪ ለማናከስ ታሪክ ትዘባርቃላችሁ ኦሮሞዎች ቃንቃቸውን ባህላቸውን እንዳይጠብቁ አምሃራ ወሮ ስለያዘን ነው ስትሉም አታፍሩም አምሃራ ወራሪና ተወራሪውን ጠንቅቆ ያውቃል ኦሮሞ ቀላል ህዝብ እንዳልሆነ ሲወረር ሳይወር ሲጨፈጨፍ ሳይጨፈጭፍ እዚህ የደረሰ ህዝብ አይደለም:: ሊላው ብዙነን ትላላችሁ እንደ አሰፋፈራችንም ትላላችሁ ለመሆኑ ከሊላው ጋር እኮ በዘርም ተደባልቃችሃል የትኛውን ቁጥር ነው የምትናገሩት ስትሰፍሩም እኮ አምሃራውም ጋ ሲዳማውም ጋ ጉራጊውም ጋ ከባታውም ጋ ወላሞውም ጋ የተለያዩ ኢትዮፒያን ክፍል ነው የሰፈራችሁት ስለዚህ እናተ ስትሰፍሩ እኮ አምሃራም ሆነ ሊላው ነገድ ነበረ የሰፈርንበትን ሁሉ የኦሮሞ እናረጋለን ስትሉ አታፍሩም አምሃራ እኮ በኢትዮፒያ ውስጥ በተለያዩ አውራጃዎች የሰፈር ህዝብ ነው ግን የሰፈረበትን ሁሉ የአምሃራ መሪት አደርጋለው ብሎ የተነሳበት ታሪክም የለውም እንካን ዛሪ ይቅርና በታሪኩ አላደረገውም ህዝቦች እንደየ ታሪካቸው ሰፍረዋል ስለዚህ ስለ ኦሮሞነት ሳይሆን ሊያስጨንቃቹ የሚገባው ስለኢትዮፒያዊነት ነው ኢትዮፒያ ካለች ኦሮሞም አለ ሊላውም ነገድ አለ ማለት ነው አለበለዚያ ኦሮሞ ከኢትዮፒያ መውጣት አለባት የሚል እራሱ ወደ መጣበት ይመለስ እንደ ፈላሺያ ወዳገሩ መሂድ ነው ድል ለኢትዮፒያ ህዝቦች ! ሞት ለባንዳ ፋሺስት ሲስተም ተጠቃሚ ወያኒና ለዘር ልሂቃኖች!
ክንፉ ኢንዲህ የወረድክ ዝቃጭ መሆንህን በደንብ አስመክረሀል።ሁላችንም ጆዋሮች ነን።የኦሮሞ ህዝብ ጉዳይ አይመለክቲሂም ፤አራት ነጥብ።ይህንን ጨዋታ አስክነ ደደቢነቲህ ቢታቆም ይበጃሃል።ማን አንደሆንክ በደንብ ኢናውቃሃለን።ውሻ መሳይ ፊጡር።
እነ ታማኝ እነ ፕ/ር ብርሃኑ ጃዋር ፊት ቀና ማለት አይችሉም።
በተለይ ለታማኝ አስጠንቅቆታል። የጃዋር ሥም አይደለም “ጀ” ፊደል እንዳይጠቀም።
Tamagn teshewdo jawarin siyamogs neber ahun shame yizotal yhe werada asafari wene bis lemagn rkash ye Reeyot egir Sami wendagered sorry lenante jegna new
አንዳንድ አስተያየት የሚነሰጡ ግለሰቦች እግዚነአብሔር እጅግአብዝቶ የወደደውን ክቡር ሰዉ ሲሳደቡ የአላዋቂነታቸውን ብቻ ሳይሆን ክፋታቸውንም የቱን ያህል የወረደ ስመለከት አብዝቼ አምላኬን አንደነዚ ሰዎች ሳይሆኑ ፍጥረቶች ወይም የዱር አራዊቶች ጋሮ አለመቆጠሬን ሳስብ ብደሰትም አዝንላቸዋ፡፡አህመድ ግራኝ እጅግ አድርጎ ጨካኝ በ1600 ከፍለ ዘመን ሴት ወንድ እርጊዞች ህፃናት ሳይቀሩ አያረደ ልክ እንደ ዘመኑ አይሲስ ክርስትን እምነታቸውን ቀይረው እስልምናን እንዲቀበሉ ከሐረር ተነስቶ ደቡቡን ሰሜኑን የአመማራውን ትግሬዉን አንገት አየቀላ ቤተክርስቲያን ቅዱስ መጳህፍትን እያቃጠለ ነበር፡፡፡ይህን ርኩስና ጨካኝ አዉሬ ፍጡር ልብ በሉ የሚከተሉትና የሚያምኑበት የሚያርዲም ፍጡሮች አንደዛሬዎቺ አይሲስ አላህ ወይም አግዚአብነሔርን እናምላለን የሚሉ ነፍጥረቶች ናቸው፡፡ጅዋር መሀመድም ወደደም ጠላ የዚህ አረመኔ ፍጡር የተገኘ ነው፡፡ በመሆኖም በአደባባይ ቀና ያለውን በሜንጫ ነው የምንቀላው ሲል የአውሬው ግሪኝ ደም ዘር፡፡የሚገርመኝ ይህን ሲቈናገር የምነት ሰዎች ነን ሼህ ነን አላህንም እንፈራለን መነስጊድም ለስግደት አንነገባለን አለማለታቸው እንደጠራጠራቸው ቢያደርገኝም የፈርቼ ሳይሆን አድርቃቸው ብዙዎቻችንን አድርጎል፡፡ አ
ለነገሩ አንገትም እኮ በበደኖ በጎሎልች አረ ስንቱ ተቀላ በእነ ጅሀር ወንድሞች በነ ገላሳ ቈዲልቦ በነ ሌጮ ለታ የሚረሳ አይደለም ታራክ ነውና፡፡ጅዋር ሸውራራው ሰዊ ሳቈይሆና አውሬ ፍጢር ሰዉ በአምሳያው ለተፈጠረ የሚያዝን እንጃ ሜንጫ ለሰው አንገት የሚታነሰብ አይደለም፡፡እኔ የገበሬ ልጅ ነጭ ሜንጫ አብሮኝ የነበረ ለራስ ከአውሬ መጠበቃያ ለደን ምንጤር ለማሽላ ለበቆሎ ቆረጣ አልፎ አያውቅም የደኩትም ኩሩው ኢትዮጽያዊ ሙስሊም እጅግ ከበዛበት አሩሲ ምደር ነው እንደ ጅሀር የለ እርኩስ ነጂስ ያለ የአርሲ ምድር መፈጠሩ ያን ደግ ቅን ህዝብ እየሰደበና አውሬዎች ነበርና አላህንም አያውቁትም እያለ የፈጠራ ወሬ ነው ስለ ስደበንና በሌላው ህብረተሰብ አርሲዎች ለካ ሰዉ በሜንጫ ይቀሉ ነበር አንድንባል ስለ አደረገን በአሜሪካ ያላችሁ ወገኖች ሁላችሁም እንደተለመደዉ በምናደርገው ውይይት አንዘጋጅ፡፡አደሪ፡፡ አረመኔውን ፍጡር ጆዋር መሀመድ ቀን ከገጠመው የአገሪችን አይሲስ ቢሆንስ ብለህ ሳቈይቀድመን እንዘጋጅ
20,000 was typing error.it is 20m
you have said low self steam but who has low self steam? is that jawar or the the TPLF thug? every body knows that the tplf cripple or craziness. now try to tell us Ethiopian-ism but one time your dead prime minister told us the Ethiopian flag is a piece of cloth. One more thing you mentioned Bocassa, Hitler. Let me ask you who is Ethiopian hitler or Bocassa? you may say yes or no but the truth is the TPLF is the Ethiopian first dgree criminals in this world. Jawar, is born to stand for the truth and Jawar, is the man of scientific minded of our century. He is not greedy and selfish man. He is going to replace Hail Fida, Bahilu Grima and hundreds of thousand Oromo scholars those who was assassinated by military junta. Believe or not you will see this man gonna do what Oromo wants; he will lead this nation soon or later and kick the TPLF criminals out the Oromo site.
አማራ የተባለው በሽታ ከእትዮጵያ ለመውጣት መድሃንትም አያሥፈልግም፡፡አማራ ማለት፡-አ-አረመኔ ማ-ማሃይም ራ-ራቶራትይ ሥለሆኑ ለነዝህ አጨብጫቢዎች ቦታ የለንም፡፡በቃ ምድራ አማራ ተሠብሥበው ሥለጃዋር የልፃፉት ነገር የለም፡፡ዝም ብላችሁ ተሠብሥባችሁ አትንጫጩ የምታመጡት ነገር እሥከሌሌ ድረሥ የጀዋርን ታሪክ እንፅፋሌን ብላችሁ ግዜያችሁን ኣታባክኑ፡፡ማቼም አትሠለጥኑም ግማታሞች፡፡፡
አንቴ ደግሞ እናትህ እየበዳህ ያደክ ንፍጣም አውሬ የሠውን ሣይሆን የራሥህን ማንነት ጨርሠህ የማታውቅ እውር አውሬ ነህ፡፡ሹጣም የለማኝ ዘር፡መጀመሪያ ከልመና ውጣና ከዝያን ቦኋላ ማንነትህን አሣውቀን ጋጋማ ጥምብ ዎላሞ
Gen men agebach jewar yefelegewn behon yemitekemewem yemigodawem ye oromo hezeb new weyes wedefit enetem beterachu yasebachehuten sera metuk behon ewketu selakeshefebacheh new? Kengdi wedi oromian ethiopia bemil chembel sem mebezbez abektoletal. mekenyatum berelew neketual. Awo ahunem jewar ye oromia talak sew new.
My friends stop crying.
Mind your business.
Mobilize your people for their freedom.
Leave alone Jewar, it is up to Oromos.
Wake up before it is too late.
WHY EVEN TAKE YOUR TIME TO WRITE ABOUT THIS boy he is childish and ignorant he also said he is not from ETHIOPIA. and yet instead of ignoring him you talk about him write about this despicable bitch animal.
WE MADE JAWAR FAMOUS
Thank you for describing this person, and it is good to see the right and left. If he worried for Oromo peoples,he wouldn’t have changed the right question of Ethiopian Oromo people for other purpose.