ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
•    የፖለቲካ ክፍተት ይኖራል ለተባለው ግምት የፈጠረው ነው አሉ •    የኃይልና የቴሌኮም አገልግሎት ጉድለትን

‹‹የተረጋገጠ ነገር ስለሌለ በምርመራ ሲረጋገጥ እንናገራለን›› የኢትዮጵያ ንግድ ባንክበታምሩ ጽጌፒኮክ አካባቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሌ

በውድነህ ዘነበከአዲስ አበባ እስከ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አካል የሆነው የአዲስ አበባ አዳማ (ናዝሬት) ባቡር መስመር ዲዛይን በ…

በታምሩ ጽጌየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት መንፈሳዊ ጉዳዮችን የምትከታተልበት መንፈሳዊ ፍርድ ቤት፣ ሕገ መንግሥታዊ

በዮናስ ዓብይላለፉት ሰባት ቀናት ያህል የቆየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የድሬዳዋን ሕዝብ ለከፋ ችግር እያጋለጠው መሆኑን ነዋሪዎች በምሬት እየገለጹ ነ…

•    በአዳማ በወቅቱ ያልተመረመሩ ተሽከርካሪዎች ቅጣት ከፍተኛ ነው ተባለ በብርሃኑ ፈቃደየሰበታ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ዓመታዊ የተሽከ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና ሪፐብሊካኑ ዕጩ ተፎካካሪያቸው ሚት ራምኒ በጉጉት ሲጠበቅ የሰነበተውን ሁለተኛውን ክርክራቸውን ማክሰኞ፣

የኢትዮጵያ መንግሥት የዛሬ ሰወስት ዓመት ግድም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማሕበራት አዲስ ባፀደቀዉ ደንብ መሠረት ሁለቱ ተቋማት በድምሩ ከአስራ-ስድስት

ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ አንዳድ ያሏችዉን የመድረክ መሪዎች ለቆዳቸዉ…

(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 6/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 16/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንድነት
አስፈላጊነት ከምንም በላይ በሁሉም ዘንድ ትልቅ ትኩ

በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በ16 ትላልቅ እና አነስተኛ የገጠር ከተሞች ላለፉት 6 ቀናት መብራት በመቋረጡ በነዋሪዎች የዕለት ከዕለት ህይወት ላይ ችግር ተፈጥ

ለአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ከሁለት ወር ተኩል በፊት የተመረጡት የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪቃ ባለስልጣን- እንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ- ዛሬ መንበራ

የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ፕሬዝዳቱን የሚሞግቱ የሕግ ባለሙያ፥ የሕግ በላይነትን አክብረዉ ዉሳኔያቸዉን የሚሽሩ ፕሬዝዳት፥ ፕሬዝዳንቱን የሚተቹ መገ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል። ብሔራዊ ው ቡድን የሱዳን ብሔራዊ ቡድንን በመርታት ኢትዮጵያ ከ31 አመታት በኋላ ቀጣዩን የአፍ…

(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 5/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 15/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያርክ ብፁዕ
አቡነ ናትናኤል ከአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕ…

በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባ

በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባኖስና ሌሎች የኣረብ ገልፍ ኣገራት የሚጎርፉት እህቶቻችን ከሰባዊነት ደረጃ ዝቅ ብለው ሲሰቃዩ ሌላው በተለያየ የኣለም ክፍል ያለው ኢትዮጵያዊ ከንፈሩን ከመምጠጥ ያለፈ ብዙ ነገር ሲያደርግ ኣይታይም። እግዚኣብሄር ይባርካቸውና የተለያዩ ሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የቻሉትን ሁሉ እየታገሉ ነው። ግን ኢትዮጵያዊው የበኩሉን […]

በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገዉ የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነዉ» የሚለዉ፣ አቶ በረከት ስምኦን ከሰንደቅ ጋዜጣ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተቀነጨበ ግሩም አባባል ነዉ። ከአንድ ከኢሕአዴግ አመራር አባል ብዙ ጊዜ የማንሰማው አባባል !!! ከአንድ አመት በፊት ለሶስት ሳምንታት አሜሪካን ለመጎብኘት የመጣ፣ አንድ ሰዉ በወቅቱ ያስደሰተኝ፣ አንድ ወሬ አወጋኝ። አቶ መለስ የሚመሩት […]

አቤ ቶኪቻው
አዲሳባ ብሆን በፍፁም ከማልቀርባቸው ቦታዎች ውስጥ ሶስቱን ጥቀስ ብባል አንድ ታላቁ ሩጫ ሁለት ኢህአዴግ የሚጠራቸው ሰልፎች (በቅንፍም ተቃዋሚ…

ከዞን ዘጠኝ የተወሰደ በበፍቃዱ ኃይሉ እና ሶልያና ሽመልስ“ፒያሳ፤ መሐሙድጋ ጠብቂኝ” በመሐመድ ሰልማን የተጻፈ እና ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ኢ-ልቦ

ደቡብ አፍሪካ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ

የሞሪታንያ ፕሬዚደንት ኡልድ አብደል አዚዝ ትናንት በመዲናይቱ ኑዋክሾት በአጀብ እየተጓዙ ሳለ ወታደሮች የፕሬዚደንቱ አጀብ መሆኑን ካለማወቅ በከፈቱት ተ

ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ታመዋልም ሞተዋልም በሚማልበት ሰአት ሎጋው ሽቦ ተዘፈነ …
የርዕሰ ብሄር መለስ ዜናዊ ሞት ይፋ በሆነበት ሰአት ደግሞ ብር አንባ

‹‹ቅዳሜ ምዝገባ ጀምሩ ተብለን ቀይ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ሰጥተውን ነበር›› የንግድ ባንክ ሠራተኞች
በታምሩ ጽጌ
መካከለኛ ገቢ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋ…

የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ ሲባል ማንኛውም ተቋም፣ ማንኛውም ግለሰብ፣ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሊጥሰው፣ ሊበርዘውና ሊከልሰው አይገባም ማለት ነው፡፡

በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘነበ ከበደና ሌሎች አምስት ኃላፊዎች በወንጀል ተጠርጥረው ከታ

አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፣ የእስልምና ሃይማኖት ተመራማሪ
አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ደራሲ፣ ጋዜጠኛና የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ናቸው፡፡ የእስልምና ሃይማኖ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
በአገሪቱ የሚታተሙትን ጋዜጦች በማተም ከፍተኛውን ድርሻ የያዘውና በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሪፖ

በብርሃኑ ፈቃደ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ ፖለቲካው ሁሉ በኢኮኖሚ ባለሙያዎችም ዘንድ የሚወናጨፍ ፖለቲካ ቀድ አገላለጽ መንሰራፋት ይዟል፡፡

•    ‹‹የሕክምና መስጫ ማሽኑን ለመጠገን ዋጋው እጅግ በጣም ውድ ነው›› ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል•    ‹‹ለኅብረተሰቡ እጅግ አስፈላጊ በመ

•    የ27 በመቶ ቦንድ ግዥ ጫና ፈጥሮባቸዋል
በዳዊት ታዬ
የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ገንዘብ ላይ 27 በመቶ ለቦንድ ግዥ እንዲያውሉ መመርያ ከወጣ ወዲህ በ2004

•    በበጀት ዓመቱ 70 መንገዶች ለጨረታ ይቀርባሉ
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፈው ሐሙስ ከአገር ውስጥ ተቋራጮችና ከአማካሪ ድርጅ

ግርማ ካሳ
በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው» የሚለው፣ አቶ በ

በሊቢያ እስካሁን መረጋጋት አልሰፈነም፤ በማሊም እንዲሁ። በተለይ ሰሜን ማሊ ካለፉት ወራት አንስቶ በአክራሪ ሙስሊም ቡድኖች ቁጥጥር ስር ትገኛለች። በአሁ…

(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 3/2004 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 14/2012/ READ IN PDF):- የማኅበረ ቅዱሳን ሥራ አመራርና የሥራ አስፈጻሚ ጉባኤያት መስከረም 30 ቀን 2005 ዓ.ም.
በጋራ ባካሄዱ