የኮሬንቲ አገልግሎት ችግር በምስራቅ ኢትዮጵያ

በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በ16 ትላልቅ እና አነስተኛ የገጠር ከተሞች ላለፉት 6 ቀናት መብራት በመቋረጡ በነዋሪዎች የዕለት ከዕለት ህይወት ላይ ችግር ተፈጥሯል።