የአዲስ አበባ አዳማ ባቡር መስመር ዲዛይን በድጋሚ ሊከለስ ነው
በውድነህ ዘነበ
ከአዲስ አበባ እስከ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አካል የሆነው የአዲስ አበባ አዳማ (ናዝሬት) ባቡር መስመር ዲዛይን በድጋሚ ሊከለስ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡