ጎል ጎል ጎል… ነገ ነገ ነገ!

አቤ ቶኪቻው

አዲሳባ ብሆን በፍፁም ከማልቀርባቸው ቦታዎች ውስጥ ሶስቱን ጥቀስ ብባል አንድ ታላቁ ሩጫ ሁለት ኢህአዴግ የሚጠራቸው ሰልፎች (በቅንፍም ተቃዋሚዎች ሰልፍ ስለማይጠሩ አምሮት መወጫ ነው!) ሶስት አዲሳባ ስታድየም ናቸው።