Amharic የአለም የምግብ ቀን DW Amharic Oct 16, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዛሬ በአለም ዙሪያ የአለም የምግብ ቀን ታስቦ ውሏል። በአለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በምህፃሩ FAO ዛሬ ሮማ ላይ ባካሄደው ስብሰባ፤ ትናንሽ ገበሬዎች የሚጠናከሩበት ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስረድቷል።