ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ዋንጫ ማለፏ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል። ብሔራዊ ው ቡድን የሱዳን ብሔራዊ ቡድንን በመርታት ኢትዮጵያ ከ31 አመታት በኋላ ቀጣዩን የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ እንድትቀላቀል አድርጓታል።