DW-WORLD.DE Amharic 2012-10-15 13:17:00

የሞ ኢብራሒም ሽልማት
የሞ ኢብራሒም ተቋም ለአፍሪቃ መሪዎች በመልካም አስተዳደር ብቃት የሚሰጠዉን ሽልማት መስፈርት የሚያሟላ እንደሌለ አመለከተ። ከተመሰረተ 6ኛ አመቱን የያዘው የሞ ኢብራሂም ተቋም ዛሬ በለንደን ከተማ አመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።