የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች ፍርድ ቤት ቀርበው በግሳጼ ታለፉ
በእነ አንዱዓለም አራጌ ላይ ፍርድ ቤት የሰጠውን የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔን በመቃወም ‹‹ፍርድ ቤቱን ደፍረዋል›› በሚል ከትናንት በስቲያ በፌዴራል ከ…
በእነ አንዱዓለም አራጌ ላይ ፍርድ ቤት የሰጠውን የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔን በመቃወም ‹‹ፍርድ ቤቱን ደፍረዋል›› በሚል ከትናንት በስቲያ በፌዴራል ከ…
የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ስትራቴጂክ የሚላቸውን በማስቀረት፣ የተቀሩትን 20 የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በተ
ላለፉት ሁለት ወራት በሞባይል ስልክ ኔትወርክ ችግር የተማረሩ በአዲስ አበባ አስተዳደር የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችና ድርጅቶች ፊርማ እያሰ
– አቶ ሳምሶን ማሞና ባለቤቱ ታስረው በ200 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁበሳምንት ሁለት ቀን (ረቡዕና ቅዳሜ) ለተወሰነ ጊዜ እየታተመ ከተሰራጨ በኋላ፣ በሕትመት ዋጋ…
የሕክምና ተማሪዎችን ከመስከረም 2005 ዓ.ም. ጀምሮ የኢ-ለርኒንግ ወይም በድረ ገጽ የመማር ማስተማር ዘዴ ተጠቃሚ ለማድረግ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ መንግስት የመናገር ነጻነትን እያፈነ ነው ብሏል
የሦሪያው ባሻር አል አሣድ በቅርቡ እንደሚወድቁ የዩናይትድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተንብየው የሽግግር ዕቅድ እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡
ሽግግር ምክርቤቱ ተመስርቶ ኣፈጉዔና ዋና ጸሓፊ መምረጡንም ኣስታወቀ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ድንገተኛ ከባድ ትኩሳት፤ የሰዉነት ድካም፤ ራስ ምታት፤ ማስመለስ እና የኩላሊት ህመምን ያስከትላል፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከሰተ ወዲህ 36ዓመታት ቢቆጠሩም እ
የሶርያ ጠቅላይ ሚንስትር ሪዣድ ሂጃብ የፕሬዚደንት በሻር አል አሳድ መንግሥት በራሱ ሕዝብ ላይ ያካሂደዋል ያሉትን የጀምላ ጭፍጨፋ በመቃወም በትናንቱ ዕለ
የዓለም ዜና
የጤና ጥበቃ መሰረት ለመጣል ባለመው መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ተካታለች
በለንደን ፣ ብሪታንያ በመካሄድ ላይ ባለው 30ኛው የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ቻይና ፤ ዩናይትድ እስቴትስና ብሪታንያ እስካሁን በብዛት ሜዳሊያዎችን ይሰ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት የተሰኘው ድርጅት፤ በትናንትናው ዕለት፤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ውስጥ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዷል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተገኙ
ባለፈው ዓርብ የተሰየመው የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በአሸባሪነት ወንጀል ተከሳ የ14 ዓመት እስራት ፅኑ እሥራት የተፈረደባትን የጋዜጠኛ ርዕዮት ዓ…
የፓርቲው መሪዎች የፍርድ ቤቱ አድራጎት ድራማ ነው፤ አግባብነት የለውም ይላሉ።
ጥሩነሽ ዲባባ በ10ሺህ ሜትር ጢቂ ገላና ደግሞ በማራቶን ወርቅ አጠለቁ፡፡
ዳዊት ዋስይሁን
አቶ መለስ ከዚህ በፊት የራሳቸው እንዳልሆኑ በምርጫ 2010 ወቅት ነግረውናል። እንዲህ አሉን ”ድርጅቴ ቀጥል ካለኝ አሉ ”ታዲያ ይህ ድርጅት የ
በአገራችንም ሆነ በሌሎች አገሮች ማኅበራዊ ግጭቶች ይከሰታሉ፤ አሁንም እየተከሰቱ ናቸው፡፡
– በሥነ ልቦናዋ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳደረሰባት ተናግራለችነዋሪነቱ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 10/11 ውስጥ ነዋሪ የሆነው ሙሉጌታ ውብሸት የተባለው
አቶ አንተነህ አሰፋ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በቅርቡ የተሰየሙትና በሳምንቱ አጋማሽ ላ
ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ለተለያዩ የሥራ ዘርፎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከወሰዱ በኋላ፣ አደንዛዥ ዕፅ በማምረት፣ በማዘጋጀትና ወደ ተለያዩ የዓ…
ባሳለፍነው ሳምንት የማዕድን ሚኒስቴር የ11 ኩባንዎችን የፔትሮሊየምና የማዕድን ፍለጋ ልማት ፈቃድ መሰረዙን ይፋ አድርጓል፡፡
በለንደን ሔትሮ አውሮፕላን ማረፊያ 56 ኪሎ ግራም ካናቢስ ሲያዘዋውሩ ስለተያዙት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት ጉዳይ መንግሥት ምንም አላውቅም አለ፡፡
የደቡብ ሱዳን መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚንቀሳቀስ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርጎ መግባቱንና መንግሥት ይህንን ኃይል በቁጥጥር ሥራ ለማዋል ኃይል ማሰማራ…
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት በቁጥር ሥር ዋሉ፡፡ ባለሥልጣናቱ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በመሆናቸው በቁጥጥር
ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጎሳ መካከል የተነሳ ግጭት ከሃያ በላይ ሰዎችን ህይወት አሳጥቶ በርካቶችን ለጉዳት ዳርጎ፤ ሺዎችን ወደጎረቤት ኬንያ ካሰደደ ቀናት
እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአለም ዙሪያ ከ80-100 ሚሊዮን ህፃናት እና ወጣቶች በጎዳና ላይ ይኖራሉ። ለጎዳና የሚዳርጓቸው ምክንያቶችም የተለያዩ ናቸ…
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ …
እስራኤል የኢራንን የኒኩሊየር መርሃ ግብር ለማስቆም ወታደራዊ ርምጃ መዉሰድ ይቻላል የሚለዉ ማስተማመኛ ብቻዉን በቂ አይደለም አለች። እስራኤልን የጎበኙ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን መልእክት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) መግለጫ)
በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ አሉባልታ ሲሉ ለገለፁት ለያንዳንዱ ዘገባ መልስ አልሰጥም ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ተናገሩ፡፡
በ1997 የፀደቀው ያሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል አንዱ የልዩነት ምክንያት ሆኖ ዘልቋል።
በሙሉነህ ዮሃንስና የውጭ ጉዳይ ምንጮች የተጠናከረ (ጁላይ 31 2012)
አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ መለስን ሲያስታምም ከርሞ ከብራስልስ ወደ አዲስ አበባ
የሕዝበ ሙስሊም ጥያቄዎች መፍትሔ እንዲሠጣቸው ጠይቀዋል፡፡
Tweet ከአገሬ አዲስ ሃምሌ 24-2004 ዓ.ም.(01-08-2012) ከሦሥት ወራት በፊት በይፋ የተቋቋመውን ሸንጎ ለመመሥረት ከሁለት ዓመት በፊት ጥሪ ያደረገው የጥቂት ግለሰቦች ስብስብ አገሪቱ የምተገኝበትን በማጤን ወደየት አቅጣጫ እንምትጓዝ፣አሁን የተፈጠረውን ሁኔታ በቅድሚያ በመገመት መደረግ የሚገባውን ብሔራዊ ተግባር ተንብይቶ ነበር። ኢትዮጵያን ለገጠማትና ሊገጥማት ለሚችለው ችግር መፍትሔው በጋራ ታግሎ ዴሞክራቲክ ሥርዓት እንዲሰፍን ፣በአገሪቱ ሰማይ ላይ የተንጠለጠለው የመበታተን አደጋ እንዲቀለበስ፣የሕዝቦቿ […]
በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ፍጻሜ ፣ እ ጎ አ ሚያዝያ 6, 1896 ዓ ም ፤ የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ጥንት በተጀመረባት ሀገር ግሪክ መዲና ፤ አቲና እንደ…
የአውሮፓ ሕብረት በወቅቱ በዓባል ሃገራቱ የበጀት ቀውስ ተወጥሮ ነው የሚገኘው። በክፍለ-ዓለሚቱ ጥቂት ረዘም ካለ ጊዜ ወዲህ የዚህን የፊናንስ ቀውስ ያህል መ…
የእለቱ ዜና
I couldn’t post the word document as usual because of some technical difficulties of my Amharic software. For the time being please read the article in PDF. Sorry for the inconveniences.click here for pdf