በቴሌ ኔትወርክ የተማረሩ ነዋሪዎችና ድርጅቶች ፊርማ ማሰባሰብ ጀመሩ Ethiopian Reporter August 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ላለፉት ሁለት ወራት በሞባይል ስልክ ኔትወርክ ችግር የተማረሩ በአዲስ አበባ አስተዳደር የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችና ድርጅቶች ፊርማ እያሰባሰቡ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡