የሕክምና ተማሪዎች ከመስከረም ጀምሮ የኢ-ለርኒንግ ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

የሕክምና ተማሪዎችን ከመስከረም 2005 ዓ.ም. ጀምሮ የኢ-ለርኒንግ ወይም በድረ ገጽ የመማር ማስተማር ዘዴ ተጠቃሚ ለማድረግ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ፡፡