ጋምቤላ የመሸገውን የደቡብ ሱዳን አማፂ ኃይል ለመቆጣጠር ኢትዮጵያ ጦር አሰማራች

የደቡብ ሱዳን መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚንቀሳቀስ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርጎ መግባቱንና መንግሥት ይህንን ኃይል በቁጥጥር ሥራ ለማዋል ኃይል ማሰማራቱን ምንጮች ገለጹ፡፡