የፓትርያርኩ ቤተሰቦች “በሕግ
እንጠይቃለን” እያሉ ነው፤ ፓትርያርኩ የቤተሰቦቻቸው ወይስ የቤተ ክርስቲያን?
የሰላም እና አንድነት ጉባኤ ልኡካን አዲስ …

ቋሚ ሲኖዶሱን የሚያጠናክሩ ብፁዓን አባቶች ተመርጠዋል::

ሕገ ቤተ ክርስቲያን ስለ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያር ምን ይላል? (ከዜናው መጨረሻ ላይ ያን…

«የሽግግር» እንደተባለ ስምንት ዓመት ሊደፍን ወራት የቀሩት መንግሥት ባለሥልጣናት ግን በአፍሪቃ ጦር እየተጠበቁ በአብዛኛዉ ከምዕራባዉያን፥ በጥቂቱ ከአ

አቡነ ጳውሎስን እጅግ በጣም አወዛጋቢ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ እመድባቸዋለሁ፡፡ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለክብራቸው የቆመላቸው ሐው…

“ቤተ ክርስቲያናችን
አዲስ ፓትርያርክ ከመምረጧ አስቀድሞ አሁን ከገባችበት ዝብርቅርቅ ሁናቴ ለማገገም፣ ከሐዘኗም ለመጽናናት እና አሠራሯን በሥርዓተ

የገጠማቸውን የጤና እክል ተከትሎ፥ ሁለት ወራት ለተቃረበ ጊዜ አደባባይ ያልታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያሉበት ቦታና የጤናቸው አያያዝ በውልና በ

‹‹ሱዳን ግዛት ውስጥ ገብተን ለማረጋጋት ተቸግረናል›› የሑመራ አከባቢ  የፀጥታ ኃላፊ በትግራይ ክልል በሑመራ ጠረፍና  በሱዳን ግዛት ውስጥ በአረም ሥራ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ የ2004 በጀት ዓመት የመሥርያ ቤታቸ

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባንና በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ክብር የሚሰጠውን 1433ኛውን የረመዳን ወር ፆም ተከትሎ በተነሱ ረብሻዎች ተ

•    አስመጪዎች ኮንቴይነሮች እየጠፉባቸው መሆኑን አማረሩየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ጂቡቲ ወደብ የደረሱ ዕቃዎችን በሚፈለገው ፍ

ካፒቴን ካሌብ ማሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለ26 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ የ49 ዓመት ጐልማሳ የሆኑት ካፒቴን ካሌብ የመጀመሪያዎቹን አምስት ዓመታት ያገለ

ቀራፊ ማለት፡ በቤተ ክርስቲያናችን ቋንቋና ሥርአት ለሰሞንና ለሰንበት እንጨት እየለቀሙ፡ እየቆርጡና እየፈለጡ፤ ማይ (ው ) ከወንዝ እየቀዱ፡ በደ  ሰላም ለወደቁና ለቤተ ልሄም ለሚያቀርቡ ሰወች የተሰጠ ያገልግሎት ድርሻና መታወቂያ ስም ነው። በንባብ፡ በዜማና በቅኔ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎችም አገልግሎቱን ከቀራፊዎች ጋራ በቅጣት መልክ ይጋሩታል። ሰሞኑን በመገናኛ መስመሮች ሲናገሩ የሰነበቱት የነ አቶ ስብ ት ነጋ ንግር ይህን ትዝታ ጭሮብኛል። […]

ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ

ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ

click here for pdf በትግራይ ክልል ዐድዋ ውስጥ ልዩ ስሙ እንዳ አቡነ ገሪማ በተባለው ቦታ ጥቅምት 25 ቀን 1928 ዓም የተወለዱት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አምስተኛው

ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እን

ሀገራችን የጉድ መንተክተኪያ ጎላ ድስት ከሆነች ቆየች፡፡ ባለሥልጣን ከናካቴው የለንም ወይም ሁሉም በየፊናው ባለሥልጣን ሆኗል፡፡ ተጠያቂነት የሚባል ነገር ድራሹ ጠፍቷል፡፡ ነገረ ሥራችን ሁሉ የአባትህ አገር ሲወረር አብረህ ውረር ዓይነት ነው፡፡ ሁሉም ባመቸው አጋጣሚ የቻለውን መቦጨቅና ኢንቬስተር መሆን በተለይ ለወያኔያውያን በጣም የተንቦረቀቀ መስክ ከሆነ ሰነበተ፡፡ እስኪ ስለ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትንሽ እናውራ፡፡ ከመሪያችን ሁኔታ በተጓዳኝ ይህም ነገር […]

የዓለምን የአየር ንብረት ይዞታ፣ አፍሪቃ ባልሰራው የአየር ብክለት ሰለባ ስለመሆኑና ስለ ካሳ ክፍያ ፤ በቀጣዩ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ፣ በሚቀርበው የመወያያ ሰ…

በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …

ዜድቲኢ ( ኤችኬ ) ሊሚትድ ኢትዮጵያ ከተባለዉ የቻይና ኩባንያ በተለይ በፅዳት እና በምግብ አብሳይነት የተሰማሩ 59 የሚሆኑ ሠራተኞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከ

የአምናው የምሥራቅ አፍሪካ ድርቅና ረሃብ ትቶት ያለፈው ሰቆቃ አሁንም ድረስ የሚታወስ ሲሆን፣ በአፍሪካ ቀንድ 16 ሚሊዮን ሕዝብን ለረሃብ ያጋለጠው የአምናው…

በለንደን ኦሊምፒክ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአገር ጀግኖች ናቸው፡፡ ያሸነፉትም ያላሸነፉትም፡፡ ለውድድሩ የቀረቡትና የተዘጋጁት አገርን በ

በተያዘው የበጀት ዓመት የምግብ ችግር ለገጠማቸው 3.7 ሚሊዮን ዜጎች 314 ሺሕ ሜትሪክ ቶን እህል እንደሚያስፈልግ ለለጋሾች ጥሪ ቀረበ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባለሥልጣን አዲሱን የሊዝ አዋጅ ለማስፈጸም ለአመራሮቹና ለሠራተኞቹ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

•    የቴክኒክ ምርመራው ሒደት የተሽከርካሪ አደጋውን ያባብሰዋል የሚል ስጋት ፈጥሯል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት ባለሥልጣን

ኢትዮ ቴሌኮም በቢሊዮን ዶላሮች ሊያካሂደው ለተዘጋጀበት ግዙፍ የቴሌኮም መሠረት ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዜድቲኢና ህዋዌ የተባሉት ሁለት የቻይና ኩባንያ

ለአንድ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች የአዲስ አበባ ከተማን 125ኛ ዓመት በማክበር ላይ መሆኑን እየገለጸ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የከተማዋን

ዳይናሚክ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ከሚባል አክሲዮን ማኅበር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል የተባሉ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢና የኦፕ…

ተመስገን ደሳለኝ – አዲስ አበባ
በልጅነት ዕድሜያችን ከሚወደዱ እና ከሚናፋቁ ወራቶች ነሐሴ ዋነኛው ነው። በተለይ ለብላቴናዎች። ለወሩ ተወዳጅነት ምክንያ