Amharic የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ እስራት መቀነስ DW Amharic Aug 6, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ዓርብ የተሰየመው የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በአሸባሪነት ወንጀል ተከሳ የ14 ዓመት እስራት ፅኑ እሥራት የተፈረደባትን የጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን ቅጣት ወደ 5 ዓመት ዝቅ ማድረጉ ተገልጿል ።