የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች ፍርድ ቤት ቀርበው በግሳጼ ታለፉ Ethiopian Reporter August 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በእነ አንዱዓለም አራጌ ላይ ፍርድ ቤት የሰጠውን የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔን በመቃወም ‹‹ፍርድ ቤቱን ደፍረዋል›› በሚል ከትናንት በስቲያ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው የነበሩት፣ የአንድነት ለፍትሕና ዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) አመራሮች በማስጠንቀቂያና በግሳጼ ታለፉ፡፡