የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ DW Amharic August 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድንገተኛ ከባድ ትኩሳት፤ የሰዉነት ድካም፤ ራስ ምታት፤ ማስመለስ እና የኩላሊት ህመምን ያስከትላል፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከሰተ ወዲህ 36ዓመታት ቢቆጠሩም እስካሁን መድሃኒትም ሆነ ክትባት አልተገኘለትም። ኢቦላ ቫይረስ። ኢቦላ የያዛቸዉን አለመንካት ይመከራል።