–    ለሕትመት 80,385 ብር ክፍያ ተፈጽሟልዘወትር ዓርብ ማስተዋል ሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት እያሳተመ የሚሰራጨው ፍትሕ ጋዜጣ፣ ያለፈው ዓርብ ዕትም እንዳ

አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡  የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ

ልማት ባንክ ፊት ለፊት ቆማ ወደ ተክለሃይማኖት የሚወስደው መንገድ የትኛው እንደሆነ ትጠይቃለች፡፡ ዕድሜዋ ከአሥራ አምስት አልያም ከአሥራ ስድስት እንደማ…

የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ በሚያካሂደው የመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት በተፈጠረው ችግር፣ ባለፉት ሁለት ሳምንት ቡና ወደ ውጭ መላ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያዎች 942 ሚሊዮን ብር ብድር መስጠቱን ምንጮች ገለጹ፡፡

ባለፈው ሳምንት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ አጥነት፣ በሙስናና በአስተዳደር ብልሹነት የተ…

መስከረም 2003 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ በተካሄደው የኢሕአዴግ ስምንተኛው ጉባዔ የመኖርያ ቤቶችን እጥረት ለመቅረፍ በመላ አገሪቱ እንዲካሄድ የወሰነው የቁጠባ ቤ…

ላለፉት አምስት ዓመታት ግሽበት እያሻቀበም እያስጨነቀም ነበር፡፡ አሁንም አስጨናቂና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ኤጀንት (የውክልና የባንክ ሥራ) አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ መመርያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡

አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡  የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ

–    የወረዳ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኃላፊም በክሱ ተካተዋልየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ ሁለት የፖሊስ ኃላፊዎችና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተ…

ቻይና ለአፍሪቃ ሀገራት በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚከፈል ሀያ ቢልየን ዶላር ብድር እንደምትሰጥ አስታወቀች። ቻይና ይህን ያስታወቀችው በቤይዢንግ በተከ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ወቅት ሕገ መንግሥቱ ያገር ማስተዳሩን ሥልጣን በሚሰጠው አካል ማንነትና በአገ

“ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሮመዳንን የተቀበለው እያዘነ ነው”

በህመም ሳቢያ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ሀኪም እንዳዘዘላቸው የተነገረላቸው የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌሉበት አገሪቱን የሚያስተዳድራ

ሀሳብን በነፃ መግለፅ ኢትዮጵያ ውስጥ ተፅዕኖ እንደሚደረግበት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚገልፁበት በአሁኑ ወቅት አምደኖች ምን አይነት ተሞክ…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ

የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞ

ባለፉት ግዜያት “በወርድ ፕሬስ” ነፃ የብሎግ አድራሻ በመጠቀም እንገናኝ እንደነበረ ይታወቃል። አሁኑ ግን በአንድ ፃድቅ ቸሮታ “ዶሜን” ስለተገዛልን  www.abetokichaw.com  በሚለው ድረ ገፅ ላይ የተለመዱ ጨዋታዎቻችንን እና መረጃዎችን የምንቀባበልበት አድራሻ አበጅተናል። ታድያ ለወትሮው በዚህች “በወርድ ፕሬስ ብሎግ” ተመዝግባችሁ በየኢሜላችሁ ስትከታተሉኝ የነበረ ወዳጆች “የት ጠፋህ?” ብላችሁ መልዕክት ሰዳችሁልኝ ባይ ግዜ አዲሱ አድራሻችንን በብሎጋችን ላይ አለመናገሬ ትዝ አለኝ! […]

አቶ ግደይ ዘርዓፅዮን አሁን የሚገኙት ኦስሎ – ኖርዌይ ውስጥ ነው፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ የሰጡት መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ህመም ከባድ መሆኑን ይጠቁማል ሲሉ ቀደሞ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሺን አስታወቁ፡፡

የታሠሩ የኮሚቴው አባላት እንዳሉም ተሰምቷል፡፡

ምሥራቅ ሱዳን ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስደተኞች ብዙ ጥቃቶች እንደሚፈፀሙባቸውና ችግሮች እንደሚደርሱባቸው እየተናገሩ ነው፡፡

እያነጋገረ ያለውን የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን የጤና ጉዳይ ተንተርሶ የአገር መሪው በሌሉበት በምትካቸው አገር የማስተዳደሩን ኅገ መንግስታዊ ኃላፊ

የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ታሳሪዎቹ ወደ 500 እንደሚጠጉ ይገልጻል

ዳዊት ዋስይሁን
የተከበረና ጀግናው አበበ ገላው የአቶ መለስን አንገት ካስደፋቸው አንስቶ የሰውየው ስም በየትኛውም ጎራ ባለ የመገናኛ አውታርም ሆነ የማህ

ኢትዮጵያ ዉስጥ ከተረፈ ምርቶች ማለትም ከቡና ገለባና ከእርሻ ዉጤቶች የተዘጋጀ ማገዶን የሚያመርት ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ። ኒቹ የተሰኘዉ ከተረፈ ም

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የጤና ሁኔታ የሃገሪቱን ህዝብ ማነጋገሩን ቀጥሏል ። አቶ መለስ በጠና መታመማቸውና ብራሰልስ ቤልጅየም መታከ

ካለፈዉ መጋቢት ወር አንስቶ ለስኳር ልማት ፕሮጀክት ሲባል ጥንታዊዉ የዋልድባ ገዳምን ይዞታ ይነካል በሚል የተለያዩ ወገኖች ስጋታቸዉን ሲገልፁ ተደምጠዋል…

ተስፋዬ ገብረአብ
“መለስ ታመመ” የሚለውን ወሬ ተከትሎ፣ ኮማ ውስጥ መግባቱና መሞቱ እየተነገረ ሰንብቶአል። የወያኔ መንግስት ግን ወሬውን አፍኖ ለመቆየት…

ያሬድ አይቼህ
የደርግን ወታደራዊ መንግስት ለማስወገድ በተደረገው ትግል የብዙዎች ህይወት ተሰውቷል። ከቀይ ሽብር ጀምሮ ኢህአዴግ አዲስ አበባን እስከተቆ

ሰሎሞን ተሠማ ጂ.
በመጀመሪያ፣ አንድ ሰው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመጓዝ ላይ ሳለ፣ በአጋጣሚ አንድ ወርቃማ-ቁልፍ ቢጥል በዚያው መንገድ እንደሚመለስ አያ…

የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር መለሾ ዜናዊ  በዕረፍት ላይ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ለ…

Tweet “መለስ ታመመ” የሚለውን ወሬ ተከትሎ፣ ኮማ ውስጥ መግባቱና መሞቱ እየተነገረ ሰንብቶአል። የወያኔ መንግስት ግን ወሬውን አፍኖ ለመቆየት ተጨናነቀ። መለሾ ጀርመን ሃገር ላይ ቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉ በአንድ ወገን ሲገለፅ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ቤልጅየም 10 ቀናት አልጋ ይዞ መሰንበቱ ተሰምቶአል። “አዲሳባ ገባ” የሚለው ተሰምቶ ሳያበቃ፣ “ብራስልስ ላይ መሆኑ ተረጋገጠ” ተባለ። ወሬዎቹ መልከ ብዙና ውል አልባ […]

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡

በጀርመን ሀገር በተለያዩ የምርምር ተቋማት የሚገኙ ተመራማሪዎች፣ ለዘመኑ ችግር ዘመናዊ መፍትኄ ለማግኘት መላ ከመሻት የቦዘኑበት ጊዜ የለም። ጀርመን ውስ…

ሶሪያ መዲና ደማስቆ ውስጥ ዛሬ በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት የሶሪያ መከላከያ ሚኒስትርና ና የሶሪያው ፕሬዝዳንት አማች ተገደሉ ።

በላያፕዚሽ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተገን ጠያቂዎች እስከዛሬ በነበረው አሰራር ከህብረተሰቡ ተገልለው በተወሰነ አካባቢ እንዲቆዩ ነው የሚደረገው ። ወደፊት ግ…

ስዑድ አረቢያ ጂዳ የሚኖሩ ወደሶስት መቶ የተገመቱ ኢትዮጵያዉያን የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባለፈዉ ሳምንት ዓርብ በአወሊያ መስጊድ በተሰባሰቡ ሙስሊም ም…

የአውሮፓ ሕብረት የኤውሮ ዞንን የበጀት ቀውስ ለመግታት በሚያደርገው ጥረት እንደቀጠለ ቢሆንም ችግሩ መፍትሄ ማግኘቱ አሁንም በግልጽ አይታይም።

click here for pdf áˆ°á‹á‹Źá‹ ምንም ነገር የማይጠግብ ነው ይባላል፡፡ ሁሉንም ነገር የርሱ ብቻ በማድረግ የሚረካ፡፡ መደመርና ማባዛት እንጂ ማካፈልና መቀነስ ያል

እኛ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያችን ልንገባላት የሚገባ ቃል አለ፡፡ ቃሉም የማያሻማ፣ የማይሻር፣ የማይሸጥና የማይለወጥ መሆን አለበት፡፡

ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተካሄደው 19ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በሁለት ጉዳዮች የኅብረተሰቡን ትኩረት ስቦ ነበር፡፡

ባለፉት ስምንት ዓመታት ከአዲስ አበባ ለጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ (ዶቼቬሌ) የአማርኛ ድምፅ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት በተወለደበት …

ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በግብርና ሚኒስቴር አማካይነት በሊዝ የተፈቀደለትን 1,500 ሔክታር መሬት ለመረከብ በደቡብ ክልል ሸካ ዞን በተገኘበት ወቅት…

በ21 ዓመታት የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጤንነት ችግር በ19ኛው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያልተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለ

የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባዔ ከዚህ ቀደም ይደረግ ከበረው በተለየ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ማብራሪያ ሳይሰ