የደቡብ ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብሶት DW Amharic August 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ስህተቶች እንዲስተካከሉ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጥሬውን እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል ።