‹‹የሕዝብ ሀብት ይዘው የሚቀመጡ ኩባንያዎችን አንታገስም›› ወ/ሮ ስንቅነሽ እጅጉ፣ የማዕድን ሚኒስትር Ethiopian Reporter August 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባሳለፍነው ሳምንት የማዕድን ሚኒስቴር የ11 ኩባንዎችን የፔትሮሊየምና የማዕድን ፍለጋ ልማት ፈቃድ መሰረዙን ይፋ አድርጓል፡፡