በሙስና የተጠረጠሩ አራት የጋምቤላ ክልል ባለሥልጣናት በቁጥጥር ሥር ዋሉ Ethiopian Reporter August 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት በቁጥር ሥር ዋሉ፡፡ ባለሥልጣናቱ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በመሆናቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ያለመከሰስ መብታቸው ከተነሳ በኋላ ነው፡፡