ኢትዮጵያዉያን ተፈናቃዮች በደቡብ DW Amharic August 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጎሳ መካከል የተነሳ ግጭት ከሃያ በላይ ሰዎችን ህይወት አሳጥቶ በርካቶችን ለጉዳት ዳርጎ፤ ሺዎችን ወደጎረቤት ኬንያ ካሰደደ ቀናት ተቆጥረዋል። የኬንያ ቀይ መስቀል ከ10 እስከ 15 ሺህ የሚገምታቸዉ ኢትዮጵያዉያን ተሰዳጆችን የሚረዳበት ድጋፍ ባስቸኳይ እንዲቀርብለት አመልክቷል።