‹‹ምርት ገበያው የሚጠቀምበት ሥርዓት አገሪቱ ውስጥ በጣም የተሻሉ ከሚባሉት የበለጠ ነው››

አቶ አንተነህ አሰፋ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በቅርቡ የተሰየሙትና በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በይፋ ሥራ የጀመሩት አቶ አንተነህ አሰፋ የ38 ዓመት ጎልማሳ ናቸው፡፡