አዋሽ ባንክ አቶ ለይኩን ብርሃኑን ከኃላፊነት አሰናበተ
በየማነ ናግሽላለፈው አንድ ወር በግዳጅ ዕረፍት ላይ እንዲቆዩ ተወስኖባቸው የሰነበቱት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ፣ ከኃላፊነታቸው እንዲሰናበቱ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ወሰነ፡፡ የ10 ሺሕ ብር መቀጮ እንዲከፍሉም ተወስኖባቸዋል፡፡
በየማነ ናግሽላለፈው አንድ ወር በግዳጅ ዕረፍት ላይ እንዲቆዩ ተወስኖባቸው የሰነበቱት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ፣ ከኃላፊነታቸው እንዲሰናበቱ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ወሰነ፡፡ የ10 ሺሕ ብር መቀጮ እንዲከፍሉም ተወስኖባቸዋል፡፡
– በ12 ቀናት ግምገማ ከ10 በላይ ኃላፊዎች ተነስተዋል– በክፍለ ከተማው የ10.8 ሚሊዮን ብር ሕገወጥ ግዢ ተፈጽሟልበታምሩ ጽጌ ኪራይ ሰብሳቢነት በከፍተኛ ሁኔታ በመንሠራፋቱ ልማትን ማፋጠን አለመቻሉን በማመንና ለዚህም ተጠያቂዎቹ ክፍለ ከተማውን በመምራት ላይ ያሉት ሥራ አስፈጻሚዎች መሆናቸው ስለታመነበት፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ …
በአራዳ ክፍለ ከተማ ‹‹ኪራይ ሰብሳቢነት ተንሰራፍቷል›› በሚል ሹማምንቱ በከፍተኛ ግምገማ ተጠምደዋል Read more »
በአስራት ሥዩምና በዘካሪያስ ስንታየሁ በንግድ ማኅበረሰቡና በመንግሥት መካከል ባለፈው ዓመት የተፈረመው የጋራ የምክክር መድረክ ማቋቋሚያ የስምምነት ሰነድን መሠረት በማድረግ፣ የንግድ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡
በብርቱካን ፈንታየሃይማኖት ተቋማት በመንግሥት በኩል የሚጠይቋቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚያስችል አዲስ የሕግ ማዕቀፍ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡
በብርቱካን ፈንታ የቀድሞው ሬዲዮ ፋና የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ100 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታል አዲስ የአደረጃጀት ለውጥ ማድረጉን ታኅሣሥ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋና መሥሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አክራሪ እስላሞች በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ እያደረሱ ያለው ጥቃት እንደቀጠለ ነው። ከኒው ዮርክ ፖስት ጋዜጣ ያገኘነውን ዜና ከዚህ በታች አስቀምጠንላችኋል ። Bomb hits Egypt church at New Year’s Mass, 21 dead BY MAGGIE MICHAEL Associated Press CAIRO (AP) — …
በአሌክሳንደሪያ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸው ። Read more »
Joomla! 1.7 continues development of the Joomla Framework and CMS as a powerful and flexible way to bring your vision of the web to reality. With the administrator now fully MVC, the ability to control its look and the management of extensions is now …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በሀገር ውስጥ ያለው ቅዱስ ሲኖዶስ የሰላምና የእርቅ ጉባኤ አስመልክቶ ስብሰባ አካሔደ። በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ ስብሳባ ያካሂዳል። ሁለቱን ሲኖዶሶች በማገናኘት አዎንታዊ ተልእኮውን በመወጣት ላይ የሚገኘው የሰላምና የእርቅ ኮሚቴም መጪውን የሰላምና የእርቅ ጉባኤ ለማስተናገድ በዋሺንግተን ዲሲ ሰሞኑን ስብሰባ ያደርጋል። በሀገር …
መሬት ለኢትዮጵያውን ገበሬወች የህልውናቸው እስትንፋስ ነው:: ለኢትዮጵያውን መሬት ከምጣኔ ሀብታዊ መተዳደሪያነቱ ባሻገር የአርነታቸው ነጸብራቅም ነው:: በተለያዩ ስርዓቶች ገበሬው ላይ ሲደርሱ የነበሩና እየደረሱ ያሉት ግፍና ሰቆቃ የገበሬውን እና የመሬቱን ጥብቅ ቁርኝት መነሻ በማድረግ ነው:: ቀደም ባሉት ጊዜያት ገበሬው ጭሰኛ : ገባር …
በአለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያውን ማህበራት እና ግለሰቦች የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በእናት አገራቸው በዜጎች ላይ የሚፈጽመውን ሰቆቃ እያወገዙ ነው። የኢትዮጵያውያን ሴቶች የሰብአዊ መብት ጥምረት የተባለው ድርጅት ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ የሶስት ልጆች እናት የሆኑ ሴት ሰቆቃ እየተፈጸመባቸው ስለመሆኑ ማስረጃ እንደደረሰው ገልጿል። …
በአለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው የሚፈጸመውን ሰቆቃ እያወገዙ ነው Read more »
የአዲስ አበባ ነጋዴዎች ግብር ባለመክፈል እና በመሳሰሉት ክሶች ሽፋን ከትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በሚደርስባቸው ጥቃት ምክንያት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ ተደጋጋሚ ዘገባዎች ሲያሳዩ ቆይተዋል። ፎርቹን የተባለው እና ለአገዛዙ ቅርበት ያለው የእንግሊዝኛ ጋዜጣ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ፥ በርካታ ነጋዴዎች ከዚህ ስጋት የተነሳ አገር …
በተመረቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ ስራ ያቆመው የግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለት የኃይል ማመንጫ በቅርቡ አገልጎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን አስታውቋል ።
(ሙሉ ገ.) የአዲስ አበባ መሥተዳድር ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር ከአዲስ አበባ ሕዝብ እና የንግድ ድርጅቶች ለመሰብሰብ የያዘውን እቅድ ዳር ለማድረስ የአዲስ አባባ እድሮች ላይ የገንዘብ ኮታ ጣለ፡፡ የመስተዳደሩ ምንጮች ለአዲስ ነገር እንደተናገሩት በአዲስ አበባ ደረጃ የተቋቋሙ ዕድሮች በመላ የሚወከሉባቸው የእድር …
የአመቱ ህዳር 5 (ኖቨንበር 14) የአለም የሰኳር በሸታ መታስቢያ ቀን ተብሎ በአለም የጤና ጥበቃ ድርጅትና (WHO) በአለም የሰኳች በሽታ ማህበር ከተወሰነ ስንብቷል። ዋና አላማው የበሸታውን በአሳሳቢ ደረጃ መሰፋፋትና አሰከፊነት ለህዝብ በማሳወቅ ወይም በማሰታወሰ የመከናከያ እርምጃ እንዲወሰድ ለማበረታታት ነው። ይህ ጽሁፍ …
በንግግሩ ቅድመ ሁኔታዎች ስምምነት ላይ ከተደረሰ በሁለቱም ወገኖች የተላለፈው ቃለ ውግዘት ይነሣል የዕርቀ ሰላም ንግግሩን የሚያስተናብሩ ሽማግሌዎች ተመርጠዋል (ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 29/2010፤ ታኅሣሥ 20/2003 ዓ.ም)፦ በምዕራቡ ዓለም በስደት ከሚገኙት አባቶች ጋራ የሚደረገው የዕርቀ ሰላም ንግግር በመጪው ጥር ወር 2003 ዓ.ም አንድ የመገናኛ …
የጊቤ ሁለት ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተመርቆ በተከፈተ በጥቂት ቀናት ውስጥ በማስተላለፊያ መሥመሩ ላይ ደርሶ በነበረው የአለት ናዳ ምክንያት ሥራው ለአሥራ አንድ ወራት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወሣል፡፡ ጥገናው ተጠናቅቆ የኃይል ማመንጫው አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዕሁድ ታኅሣስ 17 ቀን 2003 ዓ.ም …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በጀርመን አገር ለተለያየ ጉዳይ የሚመደበዉ ገንዘብ የት እንደሚገባ፤ ምን ላይ እንደዋለና በማን እንደታዘዘ በየጊዜ ቁጥጥር ይደረግበታል።
ዓለም ዓቀፍ የጤና ባለሙያዎች በአፍሪቃ በርካታ የፈጠራ ስራዎችና ባለሙያዎቹ የምርምር ዉጤታቸዉ ይፋ ስለማይወጣ ካሉበት ከፍ አለማለታቸዉንና ለተጠቃሚዉ ኅብረተሰብም መድረስ እንዳልቻለ አመለከቱ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በዘካሪያስ ስንታየሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ በደርግ የተገደሉትን የስድሳዎቹን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከፍተኛ ወታደራዊና የሲቪል ባለሥልጣናት ቤተሰቦችን ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ያነጋግራሉ፡፡
– ንግድ ሚኒስቴር በፍጆታ ዕቃዎች ላይ በነገው ዕለት የሚያካሂደው ስብሰባ ይጠበቃል በብርሃኑ ፈቃደ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሲሊንደር ጋዝ ዋጋ ባለፉት ሁለት ወራት ያሳየው ጭማሪ ከወትሮው የተለየ ሲሆን፣ ምክንያት የተደረጉት ደግሞ የነዳጅ ዋጋ መጨመርና የውጭ ምንዛሪ ለውጥ ናቸው፡፡
በውድነህ ዘነበ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ለመግዛት በመወዳደር ላይ የሚገኙ ኩባንያዎች፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ፋብሪካውን ለእንግሊዙ ግዙፍ ኩባንያ ዲኤጎ ለመስጠት መንገዶችን እያመቻቸ ነው ሲሉ ወቀሱ፡፡
‹‹አቅሜ ስለማይችል ሱፐር ማርኬቴን ሸጬ ከከፈልኩ በኋላ አገሬ እገባለሁ›› ሚስተር ባምቢስ‹‹የፈጸሙት የግብር ስወራና ማጭበርበር ወንጀል ነው›› ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በታምሩ ጽጌ የባምቢስ ሱፐር ማርኬት ሳይከፍል የተጠራቀመበት 87 ሚሊዮን ብር ታክስ እንዳለበት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
– አውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ያስመጣል– የሠልጣኞች ማደሪያ ሕንፃ ለመገንባት አቅዷል በብርሃኑ ፈቃደ የአቢሲኒያ የበረራ አገልግሎት የግል የበረራ ማሠልጠኛ ተቋም በተለያዩ አየር መንገዶች ተቀጥረው መሥራትና ማብረር የሚችሉ አብራሪያዎችን ለማሠልጠን የሚያስችለውን ፈቃድ ከሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አገኘ፡፡
– የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ተሾመለት በታምሩ ጽጌና በኃይሌ ሙሉ የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ አቶ ጌቱ ገለቴን ከተከሰሱበት የወንጀል ክስ በነፃ ያሰናበቷቸው የከፍተኛው ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት ዳኛ አቶ ዘሪሁን ቦዴ፣ ከፍተኛ የሥነ ምግባር ግድፈት መፈጸማቸውን በማረጋገጥ …
በሔኖክ ያሬድ በጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ በ1953 ዓ.ም. የተካሔደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ታሪካዊ ፋይዳና ከሙከራው ስለሚገኝ ትምህርት የፊታችን ዓርብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውይይት እንደሚካሔድ ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡
በኢትዮጽያ በቢዮ ፊዉል ልማት ማለት ለአማራጭ ነዳጅ የተክል እርሻ ስራ ተሰማርተዉ ከሚገኙት የዉጭ ድርጅቶች አንዱ ፍሎራ ኤኮ ፓወር ሃረር ባቢሌ አካባቢ የጀመረዉን ስራ አቋርጦ መዉጣቱን ማስታወቁ ይታወሳል።
የአራት ሃይማኖቶች አባቶች በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ለስልጣናት እንዲፈቱ ጥረት መጀመራቸውን በይፋ አስታዉቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት የታሰሩት እነዚህ ባለስልጣናት የሚፈቱበት ሁኔታ ህጋዊ መሠረቱ ምን ይሆን?
ሊሰናበት 3 ቀናት ብቻ በቀረው በጎርጎሮሳውያኑ 2010 ዓም በአውሮፓ ክፍለ ዓለም የሚታወሱ ዓበይት ክስተቶች ናቸው የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት አብረን እንቆይ ።
በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ በናይጄሪያ ጆስ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች መካከል በተነሳ ግጭት የሟቾች ቁጥር ወደ 86 ከፍ ማለቱን የናይጄሪያ ፖሊስ ዛሪ አስታውቋል።
በዘካሪያስ ስንታየሁ| ሪፖርተር የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሥልጣን ዘመናቸው በአገሪቱ ላይ በፈጸሙት በደልና ጥፋት ተጸጽተናል በማለት የኢትዮጵያ ሕዝብና የተጐጂ አካላትን ይቅርታ ለመጠየቅ የተቆረጠው የይሁንታ ቀን ተራዘመ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ፣ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር …
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ቅዳሜ እና ዕሁድ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከፖለቲካው ዓለም ራሳቸውን እንዳገለሉ የተናገሩትን የድርጅቱን ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ኃይሉ ሻውልን በድጋሚ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ድርጅቱን እንዲመሩ መርጧል ። ኃይሉ ሻውል ይህን የፓርቲውን ከፍተኛ ሥልጣን ለሌላ ያስረክባሉ ተብሎ ሲጠበቅ ነበር …
በታምሩ ጽጌ | The Reporter ‹‹ቀበሌ ስሄድ የሚመለከተው ክፍለ ከተማውን ነው ይሉኛል፤ ክፍለ ከተማ ስሄድ ደግሞ እኛን አይመለከተንም፤ የሚመለከተው አስተዳደሩን ነው ይሉኛል፤ አስተዳደሩ ዘንድ ስሄድ ደግሞ ይኼማ የክፍለ ከተማው ሥራ ነው ይሉኛል፤›› ያለችው አርቲስት ሐመልማል አባተ፣ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ኢትዮ እማማ) ከስድስት አምት በፊት ወደ አሜሪካ በጉዲፈቻ የገቡ የውጪ ሕፃናት 22,990 ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 284ቱ ኢትዮጵያዊያኖች ነበሩ ።እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆች 2010ዓ/ም ብቻ ከ11,000 በአጠቃላይ ከዓለም አቀፍ ወደ አሜሪካ በጉዲፈቻ ከመጡ ሕፃናት ውስጥ 2,500 የሚጠጉት ኢትዮጵያዊያኖች ናቸው።ይህም ኢትዮጵያ እንደ ቻይና …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አውሮፓን ከብዙ ዕንቅስቃሴዎች የገታው በቅርብ ዓመታት ታሪክ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት በረዶ ከቅዳሜ አንስቶ በመጠኑም ቢሆን ጋብ ብሏል ። ይሁን እንጂ የተቆለለው በረዶ እና ኃይለኛው ንፋስ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ አልቀረም ።
በመጸሃፈ ሲራክ በዚህ ድርጊት ልባቸው የተሰበረና የቤቱ ቅናት ያቃጠላቸው ሊቀ-ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ለእውነት በመቆም የሚከተለውን የግዝት ቃል አስተላልፈው ነበር። “ከዛሬ ጀምሮ በብፁህ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ እና ተባባሪ በሆኑት ሊቃነ ጳጳሳት እጅ ቡራኬ እንዳትቀበሉ፡ እንዳትናዘዙ፡ስማቸውን በጸሎተ ቅዳሴ የሚጠሩ አባቶች ቀሳውስት …
“አባ ጳውሎስ” እባኮዎት የምንኩስናዎን ልብስ ያውልቁና አለማዊ ልብስ ይልበሱ Read more »
The All Ethiopia Unity Party (AEUP) has again reelected its long serving president, Engineer Hailu Shawel, despite prior hints and speculation that he would hand over the top position. The party announced the reelection at the end of its three-day …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በውድነህ ዘነበ ላለፉት 120 ዓመታት ቀስ በቀስ ሲስፋፋ ቆይቶ የዛሬውን መልክ የያዘው የአዲስ አበባ ከተማ ማዕከላዊ ክፍል ፈርሶ በድጋሚ እንዲገነባ ዕቅድ ተነድፏል፡፡
በታምሩ ጽጌ ‹‹ቀበሌ ስሄድ የሚመለከተው ክፍለ ከተማውን ነው ይሉኛል፤ ክፍለ ከተማ ስሄድ ደግሞ እኛን አይመለከተንም፤ የሚመለከተው አስተዳደሩን ነው ይሉኛል፤ አስተዳደሩ ዘንድ ስሄድ ደግሞ ይኼማ የክፍለ ከተማው ሥራ ነው ይሉኛል፤›› ያለችው አርቲስት ሐመልማል አባተ፣ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ ማጣቷን ለማሳወቅ አንድ …
በውድነህ ዘነበመንግሥት ከጥር ወር ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኞች ከሚደረገው የደመወዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ በሸቀጦች ዋጋ ላይ ያልተገባ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ የሚያስችለውን መቆጣጠሪያ ዘዴ ሊዘረጋ ነው፡፡
በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በውኃ ላይ ታሪፍ ሊጨምር መሆኑን የባለሥልጣኑ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
የ175 የመንግሥት መሥሪያ ቤት የፋይናንስ ኃላፊዎች ሥልጠና ይጀምራሉበውድነህ ዘነበ የአገሪቱ የበጀት ቀመር ከአሥርት ዓመታት በኋላ ከሚቀጥለው የበጀት ዓመት ጀምሮ ሊለወጥ ነው፡፡