ገንዘብ ሚኒስቴር የአገሪቱን የበጀት ቀመር ሊለውጥ ነው

የ175 የመንግሥት መሥሪያ ቤት የፋይናንስ ኃላፊዎች ሥልጠና ይጀምራሉ

በውድነህ ዘነበ

የአገሪቱ የበጀት ቀመር ከአሥርት ዓመታት በኋላ ከሚቀጥለው የበጀት ዓመት ጀምሮ ሊለወጥ ነው፡፡