በሜታ ቢራ ጨረታ ኤጀንሲው ወቀሳ እየቀረበበት ነው
በውድነህ ዘነበ
ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ለመግዛት በመወዳደር ላይ የሚገኙ ኩባንያዎች፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ፋብሪካውን ለእንግሊዙ ግዙፍ ኩባንያ ዲኤጎ ለመስጠት መንገዶችን እያመቻቸ ነው ሲሉ ወቀሱ፡፡