በ1953ቱ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ዙሪያ ዓርብ ውይይት ይካሔዳል
በሔኖክ ያሬድ
በጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ በ1953 ዓ.ም. የተካሔደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ታሪካዊ ፋይዳና ከሙከራው ስለሚገኝ ትምህርት የፊታችን ዓርብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውይይት እንደሚካሔድ ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡