መልሶ ማልማቱና የተነሺዎች ቅሬታ

 

በውድነህ ዘነበ

ላለፉት 120 ዓመታት ቀስ በቀስ ሲስፋፋ ቆይቶ የዛሬውን መልክ የያዘው የአዲስ አበባ ከተማ ማዕከላዊ ክፍል ፈርሶ በድጋሚ እንዲገነባ ዕቅድ ተነድፏል፡፡