የሸቀጦችን ዋጋ በሚያንሩ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ ሊወሰድ ነው

 

በውድነህ ዘነበ
መንግሥት ከጥር ወር ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኞች ከሚደረገው የደመወዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ በሸቀጦች ዋጋ ላይ ያልተገባ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ የሚያስችለውን መቆጣጠሪያ ዘዴ ሊዘረጋ ነው፡፡