የአባቶች ዕርቀ ሰላም ንግግር በጥር ሊጀመር ይችላል
- በንግግሩ ቅድመ ሁኔታዎች ስምምነት ላይ ከተደረሰ በሁለቱም ወገኖች የተላለፈው ቃለ ውግዘት ይነሣል
- የዕርቀ ሰላም ንግግሩን የሚያስተናብሩ ሽማግሌዎች ተመርጠዋል
(ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 29/2010፤ ታኅሣሥ 20/2003 ዓ.ም)፦ በምዕራቡ ዓለም በስደት ከሚገኙት አባቶች ጋራ የሚደረገው የዕርቀ ሰላም ንግግር በመጪው ጥር ወር 2003 ዓ.ም አንድ የመገናኛ መድረክ በማመቻቸት እንደሚጀመር የቅዱስ ሲኖዶስ ምንጮች አመለከቱ፤ ቅዱስ ሲኖዶሱ ታኅሣሥ 13 ቀን 2003 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ‹‹በባሕር ማዶ በሚገኙት አባቶችም ዘንድ ተቀባይነት ይኖራቸዋል፤ የዕርቀ ሰላም ንግግሩን በገለልተኝነት ያስተናብራሉ›› ብሎ ያመነባቸውን ሦስት ሽማግሌዎችንም መርጧል፡፡
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)