የሲሊንደር ጋዝ ዋጋ አሻቀበ

– ንግድ ሚኒስቴር በፍጆታ ዕቃዎች ላይ በነገው ዕለት የሚያካሂደው ስብሰባ ይጠበቃል

በብርሃኑ ፈቃደ

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሲሊንደር ጋዝ ዋጋ ባለፉት ሁለት ወራት ያሳየው ጭማሪ ከወትሮው የተለየ ሲሆን፣ ምክንያት የተደረጉት ደግሞ የነዳጅ ዋጋ መጨመርና የውጭ ምንዛሪ ለውጥ ናቸው፡፡