የኢትዮጵያ ህዝብ የዘረኛውን አገዛዝ ዘረፋ እየተቃወመ ነው
ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ለመጪዎቹ አምስት አመታት በእድገት ስም ላወጣው እቅድ እርዳታ መሰብሰብ በሚል ሰበብ ህዝብ ለመዝረፍ የጠነሰሰው አላማ የህዝብ ተቃውሞ ገጥሞታል። ከአዲስ አበባ የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፥ ገንዘብ እንዲያዋጡ በአገዛዙ ካድሬዎች ማስፈራራት እየተደረገባቸው ያሉት የመዲናይቱ ነዋሪዎች እምቢታቸውን በድፍረት እየገለጹ …