ባለሥልጣኑ የውኃ ታሪፍ ሊጨምር ተዘጋጅቷል

 

በታምሩ ጽጌ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በውኃ ላይ ታሪፍ ሊጨምር መሆኑን የባለሥልጣኑ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡