የደርግ ባለ ስልጣናትን ለማስፈታት ጥረት

የአራት ሃይማኖቶች አባቶች በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ለስልጣናት እንዲፈቱ ጥረት መጀመራቸውን በይፋ አስታዉቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት የታሰሩት እነዚህ ባለስልጣናት የሚፈቱበት ሁኔታ ህጋዊ መሠረቱ ምን ይሆን?