የአውሮፓ ህብረት የልማት እርዳታ ማሻሻያ DW Amharic October 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአውሮፓ ህብረት የልማት ኮሚሽን የልማት እርዳታ አሰጣጡ ላይ ለውጥ ለማድረግ ማሰቡን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል ።