ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድን በጦቢያ  መጽሄት  ቅጽ 12 ቁጥር 10 ግንቦት ወር 1997 ወጥቶ ከነበረ የተወሰደ ይድርስ ግንቦት ሰባት ይድረስ እናት ዓለም ግንቦት ሰባት፣ ተራሮችሽ ተሰለፋ! ግንቦት ሃያን አሳፈሩ! በድል ድባብ ተንሳፈፉ የጥላቻን ዓይን ጥላ፣ በአንድነታቸው ገፈፉ ትውልድሽ እምቦቀቅላሽ፣ በአገር ፍቅር ተቃቀፉ የኢትዮጵያዊነትን ማተብ፣ በቁርጥ ቃል አበሰሩ የምስራች ተቀዳጁ! የምስራች ተባበሩ። እናት ዓለም ግንቦት ሰባት፣ ትውልድሽ […]

“ትብብር ለአረንጓዴ አብዮት በአፍሪካ” ወይም በምሕፃር አግራ የሚባለው በአፍሪካ ግብርናን በማጎልበት ላይ የሚሠራው ድርጅት ኤኮኔት ዋየርለስ ከሚባለው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የአንድ ሚሊየን ዶላር ሥጦታ አግኝቷል፡፡

–    የሕግ መምህራን ፈቃድ ማውጣት ይችላሉ-    ፈቃድ ሳይኖረውና ፈቃዱን ሳያድስ ጥብቅና የቆመ በብርና በእስራት ይቀጣል-    ጠበቆች ተከታታይ የሕግ ትምህ…

ያለፈዉ ሐሙስ፣ የአቶ መለስ ዜናዊን የፓርላማ ንግግር ካዳመጡ በኋላ፣ በየቦታዉ ያሉ ካድሬዎችና የገዢው ፓርቲ ቅጥረኞች በሰላማዊና ሕገ መንግስቱን እያከበሩ የሚንቀሳቀሱ የመድረክ አባል ድርጅቶችን፣ “ሽብርተኞች ናቸዉ” በሚል የፖሮፖጋንዳ ዘመቻ የከፈቱ ሲሆን፣ የመድረክ አባላትን በየቀበሌዉና በየወረዳዉ የማስፈራራት፣ የማሰር፣ የመግደል ፣ የማወክ ዘመቻቸዉን እንዳጧጧፉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። በደቡብ ጎንደር በመምህርነት ያገለግሉ የነበሩ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ […]

በመለስ ዜናዊ፤ ስብሃት ነጋ፤ አባይ ፀሃዬ እና በሌሎች ጥቂት የህወሃት ከሃዲ መሪዎች አማካይነት በ” ነፃ አዉጪ” እና በ” መንግስት” ስም የተወሰዱትና በመወሰድ ላይ ያሉት ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተግባራት ለተለያየን ሰዎች የተለያየ ትርጉም ሊሰጡን ይችላሉ። የምንሰጠዉ ትርጉም ልዩነት ከድርጅታዊ ቅርበታችንና ወገናዊነት፤ ጎሳዊ አመለካከታችን፡ ፖለቲካዊ ግንዛቤያችን፤ የስርኣቱ ተጠቃሚነታችንና፤ ከኢትዮጵያዊነት እምነታችን ይመነጫል። ከሁሉ በላይ ደግሞ የተነጣጠሉት ተግባራት ለሚኖራቸዉ […]