ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቅሬታቸውን ያቀረቡ ነዋሪዎች እየታሰሩ ነው Ethiopian Reporter October 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመሬት ዘረፋና በመልካም አስተዳደር ችግር እየተሰቃየን ነው በሚል ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቅሬታ ያቀረቡ የአርባ ምንጭ ዙርያ ነዋሪዎች፣ እየታሰሩ መሆኑን ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች አመለከቱ፡፡