አዲሱ የሊዝ አዋጅ ጥያቄ አስነሳ Ethiopian Reporter October 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics • የነባር ይዞታዎች ግብይት በሊዝ ሥርዓት ይካሄዳል• በድርድር ቦታ አይሰጥም• ለከተማ አስተዳደሮች ተጨማሪ ሥልጣን ይሰጣል• አዋጁ ጠበቅ ያሉ ቅጣቶች አሉት