ለአፈር ለምነት የዛፎች ሚና DW Amharic October 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አፈር በጎርፍና ነፋስ ሲታጠብና ሲወሰድ፤ ከአካባቢዉ ዛፎች ሲራቆቱ፤ ያለእረፍት ሲታረስ ለምነቱን እንደሚያጣ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።