የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ በለንደን DW Amharic October 17, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ቅዳሜ ከቀትር በኋላ፣ በብሪታንያ የሚኖሩ፤ የኢትዮጵያ ማኅበሰብ አባላትና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ደጋፊዎች ፣ እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በጋራ ጉባዔ አዘጋጅተው እንደነበረ ተገልጿል።